
ኢትዮጵያ ታላቁ የሕዳሴ ግድብን ጳጉሜ 4/2017 ዓ.ም. ልታስመርቅ ነው
ታላቁ የኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብን ጳጉሜ 4/2017 ዓ.ም. የአፍሪካ መሪዎች እና ሌሎች የተጋበዙ እንግዶች በሚገኙበት እንደሚመረቅ በኬንያ የኢትዮጵያ ምክትል አምባሳደር ደመቀ አጥናፉ ተናገሩ። ከአምስት ሺህ ሜጋ ዋት በላይ የኤሌክትሪክ ኃይል በማመንጨት በአፍሪካ ግዙፉ እንደሆነ የተነገረለት ሕዳሴ ግድብ ከአምስት ቢሊዮን ዶላር በላይ በሆነ ወጪ ግንባታው ሲካሄድ ቆይቷል።
Read the full story