
በኢትዮጵያ ስለሚገነባው ግዙፍ የማዳበሪያ ፋብሪካ አንዳንድ እውነታዎች
የኢትዮጵያ መንግሥት እና ናይጄሪያዊው ቢሊየነር አሊኮ ዳንጎቴ በጋራ በአፍሪካ ግዙፍ ከሚባሉት መካከል የሚጠቀስ የማዳበሪያ ፋብሪካ በሶማሌ ክልል ውስጥ ሊገነቡ ነው። የኢትዮጵያ መንግሥት ቁልፍ ቁልፍ የመዋዕለ ነዋይ ተቋማትን የሚያስተዳድረው የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ከዳንጎቴ ግሩፕ ጋር በተፈራረመው ስምምነት ፋብሪካው በሁለቱ ወገኖች የጋራ ድርሻ የሚመራ ነው።
Read the full story