
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ሞቃዲሾን ሲጎበኙ ስለተፈጸመው የሞርታር ጥቃት የምናውቀው
ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ለአንድ ዓመት ያህል በከባድ ውዝግብ ውስጥ ከቆዩ በኋላ በቱርክ አሸማጋይነት በደረሱት ስምምነት ግንኙነታቸውን የሚያሻሽሉ እርምጃዎችን እየወሰዱ ነው። በስምምነቱ መሠረት የሁለቱ አገራትን ግንኙነት ለማሻሻል እና ለማጠናከር ባለፉት ወራት የሁለቱ አገራት ከፍተኛ ባለሥልጣናት በአዲስ አበባ እና ሞቃዲሾ ተገናኝተው ውይይት አድርገዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የካቲት 20/2017 ዓ.ም. በሞቃዲሾ የአንድ ቀን ጉብኝት ያደረጉ ሲሆን በዚህም ወቅት የሞርታር ጥቃት መፈጸሙ ተዘግቧል።
Read the full story