
ትራምፕ የዩክሬኑ መሪን 'በሦስተኛው የዓለም ጦርነት ቁማር እየተጫወትክ ነው' ሲሉ ወረፏቸው
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከዩክሬኑ አቻቸው ቮሎድሚር ዜሌንስኪ ዘለፋ ጭምር የተቀላቀለበት በኃይለ ቃል የተሞላ ውይይት በዋይት ሐውስ አድርገዋል። ፕሬዚዳንት ትራምፕ፣ ዜሌንስኪን "አክብሮት የጎደለው" እንዲሁም "በሦስተኛው የዓለም ጦርነት ቁማር እየተጫወትክ ነው" ሲሉ ገስጸዋቸዋል።
Read the full story