
ዜሌንስኪ ከዋይት ሃውስ እንዲወጡ የተደረገበት የዲፕሎማሲ ቀውስ ላይ እንዴት ተደረሰ?
የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዜሌንስኪ አርብ፣ የካቲት 21/ 2017 ወደ ዋይት ሃውስ ሲያቀኑ ከአሜሪካ አቻቸው ጋር መልካም ውይይት አደርጋለሁ በሚል መንፈስ ነበር።ዩክሬን ብርቅዬ የሆነውን ማዕድኗን ለአሜሪካ በመስጠት በምላሹም የጸጥታ ዋስትና እንድታገኝ ቢያልሙም ፕሬዚዳንት ዜሌንስኪ ያልታሰበ ሁኔታ ገጥሟቸዋል። በዓለም መገናኛ ብዙኃን ፊት ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና ምክትላቸው ጄዲ ቫንስ "ምስጋና ቢስ" የሚሉ ቃላትን ጨምሮ ተግሳጾች፣ በኃይለቃል የተሞላ ወቀሳ እንዲሁም ዘለፋዎችን ሰንዝረውባቸዋል።
Read the full story