
ኢትዮጵያ አሁንም በሕዳሴው ግድብ ዙሪያ ለመነጋገር በሯ ክፍት ነው - የውሃ እና ኢነርጂ ሚ/ር ሀብታሙ ኢተፋ
ባለፉት ዓመታትም ሱዳንን ጨምሮ ኢትዮጵያ እና ግብፅ በሕዳሴ ግድብ ዙሪያ ድርድር ሲያደርጉ የቆዩ ቢሆንም ከስምምነት ላይ ሳይደርሱ ግድቡ አምስት ጊዜ በውሃ ተሞልቶ ግንባታው ተጠናቆ ለምረቃ እየተዘጋጀ ነው። ኢትዮጵያ የግድቡን ግንባታ ብታጠናቅቅም አሁንም ለንግግር እና ለድርድር በሯ ክፍት መሆኑን የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) ለቢቢሲ ተናግረዋል።
Read the full story