አያት መንግሥት ባለበት አገር የገዙትን ሱቅ አላስረክብም ብሎ ለ18 ዓመታት እያሰቃያቸው መሆኑን ገዥዎች ተናገሩ
የሚመለከተው የመንግሥት አካል መፍትሔ እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል ‹‹ያሉትን ችግሮች በንግግር እንፍታ ብለናቸዋል›› አያት ሪል ስቴት ከአያት አክሲዮን ማኅበር ከ18 ዓመታት በፊት የንግድ ሱቆችን ግዥ ሲፈጽሙ በገባው ውል መሠረት ሙሉ ለሙሉ ገንብቶ በ18 ወራት ሊያስረክባቸው ስምምነት የፈጸሙ ቢሆንም፣...