የኤሌክትሪክ አገልግሎት የገቢውን ስልሳ በመቶ ለኃይል ሽያጭ መክፈል የሚያስቀርለት አሠራር መዘርጋቱ ታወቀ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከዓመታዊ ገቢው 60 በመቶ ያህሉን ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለሚፈጽመው ግዥ መክፈል የሚያስቀርለት አሠራር መዘርጋቱ ታወቀ። ይህ የተነገረው አገልግሎቱ የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሰባት ወራት የዕቅድ አፈጻጸምና በቀጣይ የትኩረት አቅጣጫ ዙሪያ፣ እንዲሁም አዲስ...