ትራንስፖርት አሠሪዎች ፌዴሬሽን አምስት ሺሕ ሩሲያ ሠራሽ ተሽከርካሪዎችን ሊያስገባ መሆኑን አስታወቀ
አምስተኛ ትውልድ ምርቶች የተባሉ አምስት ሺሕ ሩሲያ ሠራሽ የደረቅና የፈሳሽ ጭነት ተሽከርካሪዎች ወደ ኢትዮጵያ ለማስገባት መዘጋጀቱን፣ የኢትዮጵያ ትራንስፖርት አሠሪዎች ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡ ፌዴሬሽኑ ይህንን ያስታወቀው የካቲት 20 ቀን 2017 ዓ.ም. ወደ አገር ይገባሉ ስላላቸው ተሽከርካሪዎች ለአባላትና...