
አሜሪካ ተፈላጊው የሊቲየም ማዕድን እያላት ትራምፕ ለምን ከዩክሬን ለመውሰድ ፈለጉ?
ኪየቭ እና ዋሽንግተን፣ አሜሪካ ከዚህ ቀደም ለሰጠችው እርዳታ ከዩክሬን የማዕድን ሀብት ድርሻ ለማግኘት ንግግር ሲያደርጉ የቆዩ ሲሆን፣ በምላሹም ዩክሬን የደኅንነት ዋስትና ከአሜሪካ በኩል ማግኘት ትፈልጋለች። ምንም እንኳን ከፍተኛ መጠን ያለው ማዕድናት በሩሲያ በተያዙ ግዛቶቿ ውስጥ ላይ ቢገኙም፣ ትራምፕ የተለያዩ ተፈላጊ ለሆኑ ባትሪዎች እና ለከፍተኛ የቴክኖሎጂ ውጤቶች የሚያገለግሉ ማዕድናት ላይ ፍላጎት አላቸው።
Read the full story