
ዶናልድ ትራምፕ እና ምክትላቸውን ያስቆጣው የዜሌንስኪ አለባበስ
የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዜሌንስኪ ከአሜሪካ አቻቸው ጋር በነበራቸው ውይይት ወቅት ከአንድ ጋዜጠኛ የተወረወረች "ለመሆኑ ሱፍ አለዎት" የምትል ጥያቄ በዋይት ሐውስ የነበረውን የፕሬዝዳንቱን ቆይታ አበላሽታዋለች። አገራቸው ጦርነት ውስጥ ከገባች ጊዜ አንስቶ አለባበሳቸው ቀለል ያለው ዜሌንስኪ በአሜሪካ ጉብኝታቸው ወቅት መነጋገሪያ ሆኖ ነበር።
Read the full story