
"የቀይ ባሕር ስህተት. . . ነገ ይታረማል" - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ቀይ ባሕር ከሰላሳ ዓመታት በፊት በኢትዮጵያ እጅ እንደነበረ እና "ስህተቱ ነገ ይታረማል" ሲሉ በብሔራዊ ቴሌቪዥን ላይ በተላለፈ ውይይታቸው ላይ ተናገሩ። "ቀይ ባሕር እኮ የዛሬ 30 ዓመት እኛ እጅ ነበር። ቀይ ባሕር የዛሬ 30 ዓመት የትናንት ታሪክ ነው። የተፈጠረው ስህተት ትናንትና ነው። ነገ ይታረማል፤ ብዙ ከባድ አይደለም" ብለዋል።
Read the full story