
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከሕዳሴ ግንባታ ጋር በተያያዘ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትሮችን አመሰገኑ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጳጉሜ 4/2017 ዓ.ም. ይመረቃል ተብሎ የሚጠበቀውን የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ግንባታ በማስጀመራቸው የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ሊመሰገኑ ይገባቸዋል አሉ። የግድቡን ግንባታ እና በአገሪቱ ቀጣይ ሂደት ላይ የሚኖረውን ውጤት የጠቀሱት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከእርሳቸው የቀደሙትን ሁለት ጠቅላይ ሚኒስትሮች አመስግነዋል።
Read the full story