
"አጋሮቻችን በዚህ ጦርነት ወራሪው ማን እንደሆነ እንዲያስታውሱ እንፈልጋለን" ፕሬዚዳንት ዜሌንስኪ
በአሜሪካ ፕሬዚዳንት እና ምክትላቸው ዘለፋን ጨምሮ ኃይለቃልን ያስተናገዱት የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዜለንስኪ ከአሜሪካ ጋር የማዕድን ስምምነት ለመፈራረም አሁንም ዝግጁ መሆናቸውን አስታወቁ።አክለውም "በዚህ ጦርነት ወራሪው ማን እንደሆነ አጋሮቻችን እንዲያስታውሱ እንፈልጋለን" ሲሉ ፕሬዚዳንቱ ተናግረዋል።
Read the full story