
ኦብነግ ቀጣይ የትግል ስልቱን ለመወሰን "ሕዝባዊ ውይይት" እንደሚያደርግ አስታወቀ
በኦጋዴን ብሔራዊ ነጻነት ግንባር (ኦብነግ) ሊቀመንበር አብዲራህማን ማህዲ የሚመራው የፓርቲው ክንፍ፤ ከአሁን በኋላ "ከመንግሥት ጋር ግንኙት እንደማያደርግ" ለቢቢሲ አስታወቀ። የፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ መሆኑን የገለጸ ሌላ ቡድን በአንጻሩ ባወጣው መግለጫ፤ይህ አቋም "ፓርቲውን የማይወክል" መሆኑን ገልጿል።
Read the full story