
በቅርቡ የተሻሻለው የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሕገ መንግሥት የትርጉም ጥያቄ ቀረበበት
በቅርቡ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሕገ መንግሥትን እና የክልሉን ምክር ቤት ተወካዮች ብዛት ያሻሻሉት አዋጆች "ያልነበሩ፣ ያልተደነገጉ እንዲባሉ" እና "ተፈጻሚ እንዳይሆኑ" የሕገ መንግሥት ትርጉም ጥያቄ ቀረበባቸው። የትርጉም ጥያቄውን ለአገሪቱ የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ ያቀረቡት ከተቃዋሚው የቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ የተመረጡ ሦስት የክልሉ ምክር ቤት አባላት ናቸው።
Read the full story