
በሱዳን ጦርነት ከተደፈሩት መካከል የአንድ ዓመት ሕፃናት እንደሚገኙበት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አስታወቀ
በሱዳን የእርስ በርስ ጦርነት የታጠቁ ሰዎች ሕጻናትን እየደፈሩ እና ጾታዊ ጥቃት እያደረሱ ነው ሲል የመንግሥታቱ ድርጅት የሕፃናት ኤጀንሲ (ዩኒሴፍ) ገለጸ። ከተጎጂዎቹ ውስጥ አንድ ሶስተኛው ወንድ ልጆች መሆናቸውን የገለጸው ሪፖርቱ፣ ምንም እንኳን እ.ኤ.አ. ከ2024 መጀመሪያ ጀምሮ በሕፃናቱ ላይ 221 የአስገድዶ መድፈር ክሶች ሪፖርት ቢደረጉም ትክክለኛው ቁጥሩ ግን ከዚህ የበለጠ ሊሆን ይችላል ብሏል።
Read the full story