
የብሔራዊ ባንክ ገዢ ማሞ ምህረቱ በፈቃዳቸው ከኃላፊነት መልቀቃቸውን አስታወቁ
ከሁለት ዓመታት በፊት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የብሔራዊ ባንክ ገዢ ተደርገው ተሹመው የነበሩት አቶ ማሞ ምህረቱ በፈቃዳቸው ከኃላፊነታቸው መልቀቃቸውን አስታወቁ። ከጥር 10/2015 ዓ.ም. ጀምሮ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዢ ሆነው የተሾሙት አቶ ማሞ፣ ቀደም ሲል የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆሊዲንግስ መሥራች ዋና ሥራ አስፈፃሚ የነበሩ ሲሆን ለሰባት ዓመታት በተለያዩ የመንግሥት ኃላፊነቶች ላይም ሠርተዋል።
Read the full story