የሐምሌ 20 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
የጀርመን ብሔራዊ ቡድን አዲሱ ዋና አሰልጣኝ ዬርገን ክሎፕ ማን ናቸው? ከሳቸውስ መላ ጀርመን ምን ይጠብቃል? ዝርዝር ይኖረናል ። የፊፋው ፕሬዚዳንት ብርቱ ትችት አሰምተዋል ።

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day
የጀርመን ብሔራዊ ቡድን አዲሱ ዋና አሰልጣኝ ዬርገን ክሎፕ ማን ናቸው? ከሳቸውስ መላ ጀርመን ምን ይጠብቃል? ዝርዝር ይኖረናል ። የፊፋው ፕሬዚዳንት ብርቱ ትችት አሰምተዋል ።

የኢራን የዉጪ ጉዳይ ሚንስትር ሰይድ አባስ አራግች በቅርቡ እንዳሉት የኢራን የጦር ሥልት ግልፅ ነዉ።አይን ላጠፋ-አይኑን አጥፋ አይነት።

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን ውስጥ ባለፉት አራት ዓመታት በተፈጸሙ ጥቃቶች "458 ሰዎች" ሲገደሉ፤ "38 ነዋሪዎች ያሉበት ሁኔታ አይታወቅም" አለ። መንግሥታዊ ያልሆነው የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅት ኢሰመጉ፣ ይህንን ያለው "በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ አርሲ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች በተፈጸሙ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶችን" በተመለከተ እሁድ ሐምሌ 19/2018 ዓ.ም. ባወጣው ሪፖርት ነው።

The Addis Ababa Regulation Enforcement Authority recorded 10,180 enforcement actions against individuals and businesses for illegal advertising during the 2025-26 fiscal year, a steep drop from the 122,826 cases logged in the 2024-25 fiscal year. Officials credited the decline to intensified monitoring and more aggressive enforcement measures. Offenders...

Climate-related projects worth more than 1.32 billion US dollars have been approved and are under implementation, the Ministry of Planning and Development said on Sunday, as the government steps up efforts to secure international funding for its climate agenda and expand participation in global carbon markets. The update was presented during the ministry’s...

የጀርመን ባለሥልጣናት በበርሊን ከተማ በተፈጸመው ጥቃት ምክንያት በቁጥጥር ሥር የዋለ ሁለተኛ ተጠርጣሪ መለቀቁን ዛሬ ሰኞ አስታወቁ።

After years of expanding electricity generation capacity, Ethiopia Electric Utility (EEU) is turning its attention to a weaker link in the power system: distribution. The utility has completed a 25-year national master plan that requires an estimated 30.6 billion US dollars to expand, rehabilitate and digitise the electricity distribution network. The plan...

The facility promises locally developed expertise in artificial intelligence, cybersecurity and advanced manufacturing, but its inauguration also draws attention to the expanding security partnership between Ethiopia and an increasingly influential—and controversial—Gulf power. Ethiopia has inaugurated an advanced defence research laboratory financed with...


