Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Sunday, June 7, 2026

6 stories

The Reporter·12:05 AM

የምግብ ሥርዓትና የሥርዓተ ምግብ ምክር ቤት የሚያቋቁም ረቂቅ ሕግ ተዘጋጀ

ለፓርላማው በቀረበው የምግብ ሥርዓትና ሥርዓተ ምግብ ምክር ቤትን በሚያቋቁመው ረቂቅ አዋጅ፣ የመቀንጨር ችግር አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱ ተመላከተ፡፡ ከመቀንጨርና ከሥርዓተ ምግብ መዛባት ጋር የተያያዙ ተላላፊ...

The Reporter·12:04 AM

በአንድ ማዘዢያ መድኃኒቶችን ደጋግሞ መስጠትን የሚከለክል መመርያ ፀደቀ

ታካሚዎች በታዘዘላቸው መመርያ መሠረት መድኃኒት በአግባቡ አለመጠቀማቸው፣ ለሱስ የመጋለጥ ሥጋት ማሳየታቸው ወይም የሕክምና ውጤታማነት ማጣት እንደገጠማቸው ሲታወቅ፣ የመድኃኒት ባለሙያዎች መድኃኒቱን በድጋሚ ከመስጠት ተቆጥበው ታካሚውን...

The Reporter·12:02 AM

የብሔራዊ ስታትስቲክስ ቦርድን የሚያቋቁም ረቂቅ ሕግ ለፓርላማ ቀረበ

አገር አቀፍ የስታትስቲክስ ጥናት ለማካሄድ ከተቋሙ ፈቃድ ማግኘት ያስፈልጋል የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ ሥርዓትን በበላይነት የሚመራ የብሔራዊ ስታትስቲክስ ቦርድ የሚያቋቁም ረቂቅ ሕግ ለፓርላማ ቀረበ፡፡ ረቂቁ የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ...

The Reporter·12:01 AM

ማንኛውም የካርቦን ልቀት ቅነሳ በብሔራዊ ደረጃ በሚቋቋም ባለሥልጣን መፅደቅ እንዳለበት የሚያስገድድ ረቂቅ ቀረበ

በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርቦ ውይይት እየተደረገበት በሚገኘው የካርቦን ገበያ ረቂቅ አዋጅ፣ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚከናወን ማንኛውንም የካርቦን ልቀት ቅነሳ በብሔራዊ ደረጃ በሚቋቋም ባለሥልጣን መጽደቅ...

The Reporter·12:00 AM

በሰባተኛው አገራዊ ምርጫ ዙሪያ እየተነሱ ያሉ የተለያዩ ሐሳቦች

The Reporter·12:00 AM

ሼባ ማይልስ የዲጂታል ግብይት የቅድመ ክፍያ ቪዛ ካርድ ይፋ ተደረገ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 88 በመቶ ግብይት በዲጂታል እንደሚካሄድ ተነግሯል ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የሼባ ማይልስ ደንበኞችን በውጭ አገሮች ቆይታቸው የሚኖራቸውን የዲጂታል ግብይት የሚያቀላጥፍ ዓለም አቀፍ የቅድመ...

Saturday, June 6, 2026

4 stories

DW Amharic·9:00 PM

«ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ሕጻናትም የምልመላው ሰለቦች መሆናቸውን አረጋግጠናል»

«አስገዳጅ ወታደራዊ ምልመላ ይቁም»

DW Amharic·8:00 PM

«የምግብ ዕርዳታ ያለህ» የተፈናቃዮች ሮሮ

«የምግብ ዕርዳታ ያለህ» የተፈናቃዮች ሮሮ

DW Amharic·8:00 PM

በኬንያ አሳሳቢ እየሆነ የመጣው የልጆች መጥፋት ጉዳይ

በኬንያ ስለሚጠፉ ልጆች የወጣው መረጃ እንደሚያሳየው በየቀኑ ከ17 እስከ 24 ልጆች ይጠፋሉ።

DW Amharic·8:00 PM

ከሰላምና ዴሞክራሲ አንጻር ከምርጫው የሚጠበቀው ውጤት

የሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ የድህረ ምርጫው አስተያየቶች

Advertisement
Previous pageNext page