ድህረ ምርጫ በደቡብ ምእራብ ኢትዮጵያ ክልል ቃለ መጠይቅ
አራት ብዝኃ ከተሞችን አካትቶ በተዋቀረው የደቡብ ምእራብ ኢትዮጵያ ክልል ታምራት ዲንሳ የፕሬዚደንቱ እና የፖለቲካ መቀመጫ በኾነው የከፋ ቦንጋ ከተማ ዛሬ ይገኛል ።

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day
አራት ብዝኃ ከተሞችን አካትቶ በተዋቀረው የደቡብ ምእራብ ኢትዮጵያ ክልል ታምራት ዲንሳ የፕሬዚደንቱ እና የፖለቲካ መቀመጫ በኾነው የከፋ ቦንጋ ከተማ ዛሬ ይገኛል ።

The National Election Board of Ethiopia (NEBE) has announced that vote counting at all polling stations has been completed and results posted. Consolidation efforts are now actively underway at the constituency level. Ethiopia’s electoral process operates under a multi-stage system managed by NEBE, the constitutionally mandated body responsible for...

በአማራ ክልል የሚኖሩ ወጣቶች አዲስ ተመራጩ የመንግሥት አስተዳደር ከየትኛውም የልማት ሥራ በላይ የክልሉን ሰላም ከዚህ በፊት ወደነበረበት የመመለስ ቀዳሚ ኃላፊነት እንዳለበት ገለጹ።


የኢትዮጵያ አበዳሪ ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት 486 ሚሊዮን ዶላር የሚለቀቅበት የተራዘመ የብድር አቅርቦት አምስተኛ ግምገማ ላይ ከሥምምነት መደረሱን ገልጿል።


የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ብጹእ አቡነ ማትያስ ፦ «የመንግስት የፀጥታ አካላት መዋቅሩ ይህንን የጥቃት ሰንሰለት በማስቆም ወንጀለኞችን ለሕግ ማቅረብ ይገ


ከከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የተመረቁ ወጣት ኢትዮጵያውያን ዲግሪ ይዘው ሥራ ማግኘት ቸግሯቸዋል።

