Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Wednesday, June 3, 2026

10 stories

Birr Metrics·2:19 PM

AU Mission Says Ethiopia Plans Future Polls in Tigray, Other Excluded Constituencies

The African Union Election Observation Mission (AUEOM) said Ethiopian authorities had committed to organising future elections in Tigray and other constituencies excluded from the country’s seventh general election because of security challenges. The statement was delivered on Wednesday during a joint press conference in Addis Ababa by the AUEOM and the...

The Reporter·10:59 AM

የምርጫ ምልከታ በሐዋሳ

በያሬድ ንጉሤ በሲዳማ ክልል ምርጫ ጥቂት ቦታዎች ምርጫው እስከ እኩለ ሌሊት ስድስት ሰዓት ድረስ ሲሰጥ የነበረባቸው የምርጫ ጣቢያዎች ነበሩ፡፡ የምርጫ ጣቢያዎች በጊዜ ካለመከፈት ጋር ተያይዞ...

Birr Metrics·10:10 AM

Kenya Forfeits $92 Mln in AfDB Shares After Missing Capital Payment

Kenya has forfeited African Development Bank (AfDB) shares worth approximately 92 million US dollars after failing to complete a required capital subscription payment, reducing its ownership stake in the continent’s largest multilateral development lender despite becoming one of its biggest borrowers. Disclosures from the AfDB show Kenya’s shareholding fell...

The Reporter·10:54 AM

ምርጫ በጎንደር

ሰባተኛውን አገራዊ ምርጫ ለመዘገብ ግንቦት 22 ቀን 2018 ዓ.ም. ወደ ጎንደር ጉዞ የጀመረችው የሪፖርተር ሚዲያ ዘጋቢ፣ በአዲስ አበባ ይታይ የነበረው የመቀዛቀዝ ስሜት በጎንደር ከተማም...

The Reporter·10:47 AM

የምርጫ ሒደት ምልከታ ከአቧሬ እስከ ሰሜን ማዘጋጃ

7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ለማካሄድ ደፋ ቀና ስትል የከረመችው አዲስ አበባ ከተማ፣ በምርጫው ዋዜማ የተለየ እንቅስቃሴ አይስተዋልባትም ነበር፡፡ ግንቦት 23 ቀን 2018 ዓ.ም. እስከ ምሽት...

The Reporter·10:38 AM

የምርጫ ቅኝት በአዳማ

በኤልያስ ክፍሌ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ የመራጮችና የዕጩዎች ምዝገባን የጊዜ ገደቦች ሲያራዝም፣ ብዙዎች የድምፅ መስጫው ቀንም እንደሚራዘም ሲገምቱና ቀኑ እንዲገፋ የጠየቁ የፖለቲካ...

The Reporter·10:33 AM

ምርጫ ቅኝት በአዲስ አበባ ሁለት የምርጫ ክልሎች

ሰኞ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. በተካሄደው በ7ተኛው ጠቅላላ አገራዊ ምርጫ በአዲስ አበባ ከሚገኙ 23 ምርጫ ክልሎች በተወሰኑት ሪፖርተር በመዘዋወር ቅኝት አድርጓል፡፡ በኮልፌ ቀራንዮ...

The Reporter·10:24 AM

ምርጫ ቅኝት በደሴና አካባቢው

‎ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ከመደረጉ ቀደም ብሎ በአማራ ክልል በደቡብ ወሎና በሰሜን ወሎ በተለያዩ ገጠራማ አካባቢዎች ግጭቶች ነበሩ። ይሁን እንጂ  ምርጫው ከአምባሰል ወረዳና ከሌሎች  አንዳንድ...

The Reporter·10:19 AM

ምርጫ በየካ ክፍለ ከተማ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. እስከ እኩለ ሌሊት 6፡00 ሰዓት ድረስ በ23 የምርጫ ክልሎች ተካሂዷል። ሪፖርተር በየካ ክፍለ...

The Reporter·10:13 AM

የምርጫ ቅኝት በአምቦ

በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ሸዋ ዞን አምቦ ከተማ ሰኞ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. የተካሄደውን ምርጫ ለመዘገብ ሪፖርተር በሥፍራው ተገኝቷል። በአምቦ ከተማና አከባቢው 105 የምርጫ ጣቢያዎች...

Advertisement
Previous pageNext page