Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Friday, May 1, 2026

6 stories

New Business Ethiopia·3:00 AM

Visa, Ethiopian Airlines Set to Launch Co-branded Payment Card

Ethiopian Airlines, the largest airline in Africa and Visa, announced an agreement to support the rollout and growth of Visa…

DW Amharic·8:00 PM

የፕሪቶሪያን ስምምነት አደጋ ላይ የሚጥሉ "ርምጃዎች "ይርገቡ ፤ የአውሮጳ ሕብረት

መሰል ስምምነቶች "ለክርክር የማይመቹና ለማስፈፀም ብዙ መሰናክሎች ያሉባቸዉ" መሆኑን ለዶቼ ቬለ የገለፁ የሕግ ባለሙያ ፈራሚዎቹ ስምምነቱን በማፍረስ የሚወነጃጀሉትም ለዚህ ነዉ ብለዋል።

DW Amharic·8:00 PM

ዓለም አቀፉ የሠራተኞች ቀን በኢትዮጵያ ሲታወስ

እለቱ በኢትዮጵያ “የሠራተኞች መብት መከበር ለኢንዱስትሪ ሰላምና ምርታማነት” በሚል መሪ ቃል ነው ተከብሮ የዋለው፡፡

DW Amharic·8:00 PM

ወደ ከተሞች የሚደረግ ከፍተኛ ፍልሰት የቤት አቅርቦት ቀውስ ፈጥሯል-ተመድ

በአፍሪካ ከተሞች ያለው የመኖሪያ ቤት እጥረት፣የኪራይ ውድነትና የዋጋ መናር ግን ሲሻሻል አልታየም።

DW Amharic·8:00 PM

“አገልግሎታችንን ወደ አምስት ኮከብ ማሳደግ እንፈልጋለን” የኢትዮጵያ አየር መንገድ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከተመሰረተበት የጎርጎሳውያኑ 1946 ጀምሮ ባለፉት 80 ዓመታት ባለፈባቸው ውጣውረዶች አብዛኛው ታሪኩ የስኬት እንደሆነም በርካቶችን ያስማማል፡

DW Amharic·8:00 PM

የደቡብ አፍሪቃው መጤ ጠል እንቅስቃሴ ኢትዮጵያውያንን አስግቷል

ንደቲክቶክ በመሳሰሉ ማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎችም ኢትዮጵዊያንን ጨምሮ በርካታ ጥቁር አፍሪካዊያን ሲደበደቡ የሚያሳዩ ተንቀሳቃሽ ምስሎች እየወጡ ይገኛሉ ፡፡

Thursday, April 30, 2026

4 stories

DW Amharic·9:00 PM

አዲሱ የመንግሥት አቅጣጫ በኢትዮጵያ የነዳጅ አቅርቦት ችግርን ይፈታ ይሆን?

የናፍጣ አቅርቦትን ወደ ነባሩ እለታዊ ፍጆታ መመለስ

DW Amharic·9:00 PM

ዓለም አቀፉ የስብአዊ መብት ድርጅት ሂውማን ራይትስ ዎች ያቀረበው ጥሪ

የኢትዮጵያ መንግሥት የዜጎቹን ሕይወት ለማዳን የበኩሉን እንዲያደርግም አሳስቧል።

DW Amharic·9:00 PM

የጉሙዝ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ታጣቂዎችን አወገዘ

‹‹በጉሙዝ ስም የምንቀሳቀሱ ታጣቂዎች ከፓርቲው ጋር ግንኙነት የላቸውም›› ጉ.ህ.ዴ.ን

DW Amharic·9:00 PM

ግድያና እገታን ያስከተለው የአበርገሌ ወረዳ ግጭት

አካባቢው በታጣቂዎች ቁጥጥር ስር መዋሉን አረጋግጠው፣ በንብረት ላይ ዝርፊያ መፈጸሙንና ነዋሪዎችም እየተሰደዱ ናቸው

Advertisement
Previous pageNext page