የጭነት ተሽከርካሪዎች እንዲወረሱ በሕግ ይደንገግ...

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day


የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ኢትዮጵያ ውስጥ በሁሉም ዘርፍ ያሉት ባለአክሲዮኖች ብዛት በድምሩ ከ500,000 እንደማይበልጥ ገለጸ። የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ሃና ተኸልቁ እንደተናገሩት፣ የኢንቨስተሮች ቁጥርም በየዕለቱ እየጨመረ...

በሕግ ክልከላ ከተጣለባቸው የክስ ጉዳዮች ውጪ የሚቀርቡ ክሶች በግልጽ ችሎት እንዲታዩ ለፍርድ ቤቶች በደብዳቤ ትዕዛዝ መተላለፉን፣ ጠቅላይ ፍርድ ቤት አስታወቀ፡፡ ትዕዛዝ መተላለፉ የተነገረው የፌዴራል ጠቅላይ...

‹‹ታራሚ ለማስወጣት የተደረገው ትንኮሳ ከሽፏል›› የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ማረሚያ ቤቶች በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በመተከል ዞን ማረሚያ ቤት ላይ የጉሙዝ ታጣቂዎች ከፈቱት በተባለ ተኩስ፣ የስምንት ሰዎች...
በ1.9 ቢሊዮን ብር የተገነባው 11ኛው ኃይሌ ሪዞርት ሆቴል ተመርቋል በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ባለፉት ስድስት ወራት በአጠቃላይ ከ50 ቢሊዮን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ...


በቃለየሱስ በቀለ የኢትዮ አሜሪካ ንግድ ምክር ቤት የአቢሲኒያ በረራ አገልግሎትና አቪዬሽን አካዴሚ መሥራችና ማኔጂንግ ዳይሬክተር ካፒቴን ሰለሞን ግዛው ዕውቅና ሰጠ፡፡ የዕውቅና ሥነ ሥርዓቱ የተከናወነው ባለፈው ዓርብ...

በአማራ ክልል የሰሜን ሸዋ እና የኦሮሞ ብሔረሰብ ዞኖች አዋሳኝ በሆነችው በጨፋ ድሬ ቀበሌ ጃራ ወንዝ አካባቢ በተከሰተ ግጭት 6 ሰዎች ተገደሉ

By BEHAK – Non-governmental organizations operate in environments where public trust is essential to their ability to deliver programs effectively.…
