ቁሕዴፓ እየደረሰበት ያለው ወከባ ካልቆመ ራሱን ከምርጫ ሊያገል እንደሚችል አስታወቀ
በመጭው ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. ይካሄዳል ተብሎ በሚጠበቀው ሰባተኛው አገራዊ ጠቅላላ ምርጫ፣ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በቁጫ ምርጫ ክልል የሚሳተፈው ቁሕዴፓ፣ በሚወዳደርበት ምርጫ ክልል...

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day
በመጭው ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. ይካሄዳል ተብሎ በሚጠበቀው ሰባተኛው አገራዊ ጠቅላላ ምርጫ፣ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በቁጫ ምርጫ ክልል የሚሳተፈው ቁሕዴፓ፣ በሚወዳደርበት ምርጫ ክልል...

ፍላጎቱን ለማሳካት አምስት ቢሊዮን ዶለር ያስፈልጋል ብሏል በኢትዮጵያ የሚታየውን የዲጂታል ኢኮኖሚ ፍላጎት ለማሟላት በመጪዎቹ ሁለትና ሦስት ዓመታት፣ አሁን በሥራ ላይ ያለውን የቴሌኮም መሠረተ ልማት በእጥፍ...

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ እ.ኤ.አ. እስከ 2040 ድረስ በዓለም ላይ ካሉ 20 ቀዳሚና ተወዳዳሪ የአቪዬሽን ተቋማት አንዱ ለመሆን፣ ዓመታዊ ገቢውንም ወደ 29 ቢሊዮን ዶላር...
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ከአገር ውስጥ አገልግሎትና ከቆንስላ አገልግሎቶች 30.9 ቢሊዮን ብር መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡ አገልግሎቱ የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸሙን አስመልክቶ፣ ማክሰኞ ሚያዚያ 13 ቀን 2018 ዓ.ም....

ማራቶን ሞተር ኢንጂነሪንግ በአፍሪካና በመካከለኛው ምሥራቅ የመጀመሪያ የሆነውን የሀንዳይ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ በተመጣጣኝ ዋጋ ለገበያ ማቅረቡን አስታወቀ፡፡ ማራቶን ሞተር ኢንጂነሪንግ ሚያዚያ 10 ቀን 2018 ዓ.ም. ‹‹ሀንዳይ...

ቅጣቱ የሚጣለብን በአደባባይ ወጥተን ህወሃትን በሚደግፉ ሰልፎች ላይ አልተሳተፋችሁም በሚል ነው

አቶ ወንዱ በቀለ የማቲዎስ ወንዱ የካንሰር ማኅበረሰብ ተቋም መሥራችና ሥራ አስኪያጅ ናቸው።

ከፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ ዳግም ወደ ሥልጣን መምጣት ጀምሮ በኔቶ አገሮችና በዋናዋ አባል አገር ዩኤስ አሜርክና ያውሮጳ የኔቶ አባል መንግሥታት መካከል የተፈጠረው ልዩነት

የአሜሪካው ምክትል ፕሬዝዳንት ጄዲ ቫንስ ለወሳኙ ድርድር ወደ ፓኪስታን አምርተዋል። ሆኖም እስከ አሁን የኢራን ወገን በድርድሩ ላይ መሳተፍ አለመሳተፉ በውል አልተለየም።

በጋምቤላ ክልል ነዳጅ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ መጨመሩን ተከትሎ የትራንስፖርት ዋጋም በእጥፍ መጨመሩን ነዋሪዎቸ ተናግረዋል፡፡
