ኢትዮጵያውያን ከ58 በመቶ በላይ ወጪያቸውን ለምግብ ፍጆታ እንደሚያውሉ ዓለም ባንክ አስታወቀ
ኢትዮጵያውያን ቤተሰቦች ከአጠቃላይ ወጪያቸው ከ58.5 በመቶ በላይ የሚሆነውን ለምግብ ፍጆታ እንደሚያውሉ፣ የዓለም ባንክ ይፋ ባደረገው ወቅታዊ አኅጉራዊ የኢኮኖሚ ቁመና ትንታኔ ሰነድ አስታወቀ፡፡ የዓለም ባንክ...

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day
ኢትዮጵያውያን ቤተሰቦች ከአጠቃላይ ወጪያቸው ከ58.5 በመቶ በላይ የሚሆነውን ለምግብ ፍጆታ እንደሚያውሉ፣ የዓለም ባንክ ይፋ ባደረገው ወቅታዊ አኅጉራዊ የኢኮኖሚ ቁመና ትንታኔ ሰነድ አስታወቀ፡፡ የዓለም ባንክ...

የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማትም ወደፊት ይታያል ተብሏል በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የተማሪዎችን ወጥ የክፍያ ማዕቀፍ ለማዘጋጀት ዕቅድ መኖሩን፣ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር...

ሀንጋሪ ከቀድሞዋ ሶቭየት ህብረት መፈረካከስ በሗላ ዘግይተው እ እ እ በ2004 አም ወደ አውሮፓ ህብረት ከተቀላቀሉት በርካታ የምስራቅ አውሮፓ ሀሮች እንዷ ናት።

በአዕምሮ እድገት ውስንነት ህመም የተጠቁ ልጆች ከማህበረሰቡ ተገልለው፣ ወላጆቻቸው ጭምር በህይወት ተስፋ እስከመቁረጥ የደረሱበት ጊዜም በርካታ ነው።

ቻይና ወደ ጦርነቱ ተጎትታ ትገባ ይሁን?

ምርጫውን በተመለከተ ሰዎች ምን ይላሉ?

«የምግብ እርዳታ ከተሰጠን 2 ወራት አለፉ» ተፈናቃዮች

በነጻ የንግድ ቀጠና ባለሃብቶችን ከገቢ ግብር ነጻ የሚያደርገው መመሪያ
