አምራቾች የመሬት ሊዝ ዋጋ ከፍተኛ መሆን ከሥራ እያስወጣን ነው አሉ
አምራቾች መንግሥት የሚያቀርበው መሬት የሊዝ ዋጋ ከፍተኛ መሆኑ ከሥራ እያስወጣቸው እንደሆነ ተናገሩ፡፡ የቁጥጥር ማነስ የሊዝ ኪራይ ሥርዓቱን ውጤታማ እንዳይሆን ማድረጉንም ገልጸዋል፡፡ የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ...

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day
አምራቾች መንግሥት የሚያቀርበው መሬት የሊዝ ዋጋ ከፍተኛ መሆኑ ከሥራ እያስወጣቸው እንደሆነ ተናገሩ፡፡ የቁጥጥር ማነስ የሊዝ ኪራይ ሥርዓቱን ውጤታማ እንዳይሆን ማድረጉንም ገልጸዋል፡፡ የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ...

ከሁለት ሳምንት በፊት በአሜሪካ፣ በእስራኤልና በኢራን መካከል በተጀመረው የመካከለኛው ምሥራቅ ጦርነት ሳቢያ ችግር ውስጥ የገቡና ወደ አገራቸው ለመመለስ የሚፈልጉ ኢትዮጵያውያን ለመመለስ፣ ክትትል እያደረገ መሆኑን...

በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የማይክሮ ፋይናንስ ኮንፈረንስ ይካሄዳል ተብሏል በኢትዮጵያ የሚንቀሳቀሱ አነስተኛ ብድርና ቁጠባ ተቋማት (የማይክሮ ፋይናንስ ተቋማት) ከ136 ቢሊዮን ብር በላይ ሀብት የማንቀሳቀስ ደረጃ ላይ...

በዓለም አቀፍ ደረጃ በግብርና የተሰማሩ ከአሥራ አንድ በላይ የጥናትና ምክክር ተቋማትን የያዘው የፖሊሲ ፈጠራዎች ፕሮግራም (CGIAR-PI)፣ ዓለም አቀፍ የምግብ ፖሊሲ ሪሰርች ተቋም (IFPRI)፣ እንዲሁም...
በኢትዮጵያ ለሚተገበረው የሴፍቲኔት ፕሮግራም ማስፈጸሚያ የሚሆን የ200 ሚሊዮን ዶላር ብድር ማፅደቁን፣ የዓለም ባንክ አስታወቀ፡፡ የባንኩ የሥራ አስፈጻሚ ቦርድ በተያዘው ወር መጀመሪያ ላይ ያፀደቀው 200 ሚሊዮን...

ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎችም በአንዳንድ አከባቢዎች የሚስተዋል የጸጥታ ችግር በቅርቡ ይጀመራል ተብሎ በሚጠበቀው የምርጫ ዘመቻው ላይ ፈተና እንዳይሆንባቸው ስጋታቸውን ገልፀዋል።

By BEHAK – Across the development sector, many non-governmental organizations have traditionally believed that remaining quiet in public discourse helps…

የፕሬዝደንቱ ፅህፈት ቤት እንዳስታወቀዉ ጉዋቴግ ግዛት ዉስጥ ሕገ-ወጥ ማዕድን አዉጪዎችን የሚቆጣጠር 550 አባላት ያሉት አንድ ሻለቃ ጦር ወደ አካባቢዉ ዘምቷል

By Africa Risk Control – Ethiopia stands at a pivotal moment in its economic evolution. For decades, the country has…
