በመግለጫው የተመላከቱ ጥሰቶች
አሳሳቢነቱ ጨምሯል የተባለው የኢትዮጵያ የሲቪክ ምኅዳር ኹኔታ

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day
አሳሳቢነቱ ጨምሯል የተባለው የኢትዮጵያ የሲቪክ ምኅዳር ኹኔታ

“በጥቁር ገቢያው የሞላ ነዳጅ በማደያ ለምን ይጠፋል?”

ስለአርሲው ግድያ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ማሳሰቢያ

የጎሳና የሃይማኖት ልዩነቶች በአፍሪቃ የቅኝ ግዛት ውርስ ናቸዉ። ለ 40 ፋሽስቶች ኢትዮጵያ ውስጥ የጎሳ መለያየትን ተክለዉብናል። ጉዳቱ ዛሬም ድረስ ይታያል፣ ዛሬም ችግራችን ሆኖ lq,ጥሏል።

በቴክኖሎጂን መሰረት ያደረገ ጾታዊ ጥቃት በዓለም አቀፍ ደረጃ መጨመሩን መረጃዎች ያሳያሉ።በተለይ በኮቪድ-19 ወረርሽኝ መከሰትን የኦንላይን ተሳትፎ በመጨመሩ ጥቃቱ በዚያው ልክ ጨምሯል።


በዓለም ገበያ የነዳጅ ዋጋ እስራኤል እና አሜሪካ ከኢራን ጦርነት ከመግጠማቸው በፊት ከነበረው ዋጋ 12% ገደማ ጨምሮ 82 ዶላር አካባቢ ደርሷል።


የኢትዮጵያ መንግሥት ይህ ዘገባ እስከተጠናቀረበት ሰዓት በጉዳዩ ላይ ያለው ነገር አልተሰማም።

