Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Tuesday, July 21, 2026

1 stories

StockMarket.et·3:00 AM

The Free Labor Economy In Ethiopia

Inside Ethiopia's internship machine, where a generation works for nothing, learns even less, and the bill lands on everyone. The...

Monday, July 20, 2026

9 stories

DW Amharic·9:04 PM

የአሜሪካና ኢራን ግጭት ማገርሸት የአፍሪካ ቀንድን የበለጠ ስጋት ውስጥ ጥሏል

ኢራን የሁቲ ታጣቂዎች፣ የባብኤል ማንደብ መተላለፊያን ለመዝጋት እንዲዘጋጁ ጥሪ አቅርባለች። ኢራን ጥሪውን ያቀረበችው ዩናይትድ ስቴትስ የኃይል አቅርቦት መሠረተ ልማቶቿን የምታጠቃ ከኾነ ነው።

Birr Metrics·8:08 PM

Addis Ababa University Wins $3M Mastercard Foundation Prize for Higher Education Transformation

Addis Ababa University (AAU) has been named among five African universities selected as inaugural winners of the Mastercard Foundation’s Africa Higher Education for Transformation (AHEFT) Prize, receiving a 3 million US dollars award to expand initiatives aimed at strengthening research, innovation and education opportunities. The annual prize, launched...

DW Amharic·9:04 PM

ማሕደረ ዜና፣የዩናይትድ ስቴትስ ዉሳኔ፣ሶማሊያ ሠላምና የአፍሪቃ ተልዕኮ የመጨረሻ መጀመሪያ

በዚሕ ጊዜ ዉስጥ ከ4 ሺሕ የሚበልጡ የዩጋንዳ፣ የኢትዮጵያ፣ የኬንያ፣ የብሩንዲ፣ የጅቡቲና የሌሎች ሐገራት ወታደሮች ሕይወታቸዉን ገብረዋል።

Birr Metrics·6:40 PM

Arifpay, Partners Recast Unsecured Lending Through Social Capital-Based Credit Assessment

Arifpay Financial Technologies S.C., Meftihe Microfinance S.C. and MZ Tech have launched a digital lending platform that introduces a social capital-based approach to unsecured lending, allowing individuals and micro and small businesses to access loans without traditional collateral requirements or formal financial records. The platform, named Kisse,...

DW Amharic·9:04 PM

የሐምሌ 13 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ

አርጀንቲናዎች በመጨረሻው ግጥሚያ ግብግብ ፈጥረው የመንደር ጨዋታ ያስመሰሉት የዓለም ዋንጫ በፌራን ቶሬዝ ብቸኛ ግብ በስፔን አሸናፊነት ተጠናቅቋል ።

Birr Metrics·1:21 PM

Germany Commits €12.1m to Expand Cooperation With African Union

Germany will provide an additional EUR 12.1 million in 2026 to support four cooperation programmes with the African Union, targeting regional infrastructure, public finance, renewable energy and health systems, including support for the continent’s response to the current Ebola outbreak. The funding, announced by the German Embassy in Addis Ababa on Monday,...

DW Amharic·8:01 PM

ዉይይት፣ የአዲስ አበባ፣የመቀሌና የአስመራ መሪዎች ዉዝግብ ንሯል፤ቀጥሎስ? ጦርነት ወይስ ሰላም?

ህወሓት በትግራይ ላይ ተደቅኗል ያለዉን የሕልዉና አደጋ ለመቋቋም የጦር ዥግጅት እያደረገ መሆኑን አልካደምም

BBC Amharic·1:07 PM

የአሜሪካው ልዑክ ከኤርትራ፣ ከግብፅ እና ከሶማሊያ ሚኒስትሮች ጋር ስለ ቀጣናው ደኅንነት መወያየታቸው ተገለጸ

የአረብ እና የአፍሪካ አገራት ጉዳዮች የአሜሪካ ከፍተኛ አማካሪ ማሳድ ቦውሉስ ከኤርትራ፣ ከግብፅ እና ከሶማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር የአፍሪካ ቀንድን ደኅንነት "በማጠናከር" ዙሪያ መወያየታቸው ተገለጸ። ከሚኒስትሮቹ ጋር የተናጠል ውይይት ያደረጉት የአሜሪካው ከፍተኛ አማካሪ፤ ስለ አፍሪካ ቀንድ "ሰላም፣ ደኅንነት እና መረጋጋት" ማንሳታቸውን በኤክስ ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ አስታውቀዋል።

DW Amharic·8:01 PM

በደቡብና ሰሜን ወሎ በመሰረተ ልማቶች ላይ የሚፈጸም ዝርፍያ መባባሱ

ከሰሜኑ ጦርነት መጠናቀቅ በኋላ በባቡር፣ መብራት እና ቴሌኮም መሰረተ ልማቶች ላይየሚፈጸም ስርቆት መለመድ በህዝብ እና በመንግስት ሀብት ላይ ሰፊ ኪሳራ አድርሷል።

Advertisement
Previous pageNext page