UN Agency Chief Told Foreign Investors Not to Focus on Risks, Neglect Africa’s Potential
At the opening of the 9th Africa Business Forum today in Addis Ababa, Ethiopia, Claver Gatete, United Nations Under-Secretary-General and…

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day
የግብርና ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ጋር በመተባበር ያዘጋጀውና አርሶ አደሮች መሬታቸውን፣ እንስሳቶቻቸውንና ሀብታቸውን አስይዘው ብድር የሚያገኙበት አገራዊ የግብርና ፋይናንስ መተገበሪያ ፍኖተ ካርታ በማሳያነት፣ በ18...

ነጋዴዎች ደረሰኙን ለማግኘት ባለመቻላቸው ሥራ መሥራት እንዳልቻሉና ለኪሳራ እየተዳረጉ መሆኑን ተናግረዋል ልዩ መለያ (QR Code) ያረፈበት ደረሰኝ ኅትመት በመዘግየቱ ነጋዴዎች እንዲማረሩ ምክንያት የሆነ ችግር የተፈጠረው...

1.7 ቢሊዮን ዶላር የውጭ ምንዛሪ ለማግኘት እንደታቀደም ተገልጿል በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት በትንሹ በአራት የአፍሪካ አገሮች ውስጥ የመርከብ ንግድ አገልግሎት የሚሰጥ ድርጅት ለማቋቋም ማቀዱን፣ የኢትዮጵያ የባህር...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለሰባተኛው አገራዊ ምርጫ፣ በአምስተኛውና በስድስተኛው አገራዊ ምርጫዎች የተቀመጠበትን የምርጫ ክልልና የምርጫ ጣቢያ አደረጃጀት የተጠቀመው፣ ለሁሉም የምርጫ ጣቢያዎች ጂአይኤስ ለመሥራት ጊዜ...

ከ90 በመቶ በላይ በመንግሥት በጀት እየተደገፈ ቀጥሏል የተባለው የስፖርት ዘርፍን ሙሉ በሙሉ ከመንግሥት ድጋፍ ያላቅቀዋል የተባለ የስፖርት ፈንድ ሊቋቋም መሆኑ ተገለጸ፡፡ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የሥራ...

የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ሲያቀርቧቸው የነበሩ ቅሬታዎችን ያካተተ የማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ መዘጋጀቱን፣ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ ባለሥልጣኑ ከየካቲት 26 እስከ 28 ቀን 2018 ዓ.ም. የሚካሄውን...

