በምሥራቅ ጎጃም ታጣቂዎች በ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች መኪና ላይ በከፈቱት ተኩስ አምስቱን አቆሰሉ
በአማራ ክልል በምሥራቅ ጎጃም ዞን ቢቡኝ ወረዳ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ተፈትነው በሚመለሱ ተማሪዎች ላይ ታጣቂዎች በከፈቱት ተኩስ አምስት ተማሪዎች መጎዳታቸውን ምንጮች ለቢቢሲ ተናገሩ።

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day
ትራምፕ ባደረጉት ንግግር ቻይና በአሜሪካ ምርጫ ጣልቃ ገብታለች ሲሉ ወቅሰዋል። ቻይና የትራምፕን ወቀሳ አጣጥላዋለች። በአሁኑ ጊዜ በአሜሪካ የትራምፕ ተቀባይነት ምን ያህል ይሆን?

The Ethiopian Economic Association (EEA) warned that the country’s economic recovery risks failing to deliver lasting gains unless recent reforms generate jobs, protect household incomes and strengthen state capacity. The association issued the warning on Friday at its 23rd annual conference, where economists examined the opportunities and risks facing the...

በነቀምቴ ከተማ በፈጠራ ስራው የተሸለመና በአሁኑ ወቅትም በከተማው ለግንባታ ስራ የብሎኬት ማሽኖችን በስፋት በመስራት የሚታወቀውን ወጣት ሚካኤል መስፍን ስራዎችን እንቃኛለን፡፡

Public universities are set to adopt a new competitive appointment system for presidents and vice presidents, allowing experienced executives from outside academia to compete for senior leadership roles as the government moves to overhaul university governance. The Ministry of Education has introduced a new directive requiring the appointment of public...

በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን ከከተሞች በስተቀር ትምህርት በገጠር በመቋረጡ ሴቶች ለከፍተኛ ጾታዊ ጥቃት እንደተጋለጡ የአካባቢዉ ነዋሪዎች እየገለፁ ነዉ።

Central bank has integrated the issuance of National Bank of Ethiopia (NBE) account numbers for newly licensed importers and exporters into the Customs Electronic Single Window (eSW), in the latest step to digitize trade procedures and reduce administrative hurdles for businesses. The National Bank of Ethiopia (NBE) said on Friday that the service,...

በጊምቢ ወረዳ ቶሌ ቀበሌ በ2014 ዓ.ም ወደ ደብረብሀን እና ሌሎች አካባቢዎች ተፈናቅለው የነበሩ በርካታ ዜጎች በ2016 ዓ.ም የተወሰኑት በሁለት ዙር ወደ ቀያቸው ተመልሰዋል፡፡

Export revenue increased by 115 percent from the previous fiscal year as Ethiopia’s state-run industrial zones recovered from years of weak manufacturing exports and the loss of preferential access to the US market Manufacturers operating in industrial parks and special economic zones managed by Ethiopia’s Industrial Parks Development Corporation generated...

በትግራይ የሰላምና ለውጥ ም/ቤት ተጠራዉና “አፈሳ ይቁም ሰላም ይስፈን” የሚል መርህን ያዘለዉ ሰልፍ ቅዳሜ ሐምሌ 11፣ ከጠዋቱ 12፡00 ሰዓት ጀምሮ ይካሄዳል፤ ሲሉ አዘጋጆች አስታዉቀዋል።
