በትራምፕ ውሳኔ የተበሳጨው መስክ ከፕሬዝዳንቱ ጋር ይቆራረጥ ይሆን?

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day

The Addis Ababa City Innovation Bureau is working to onboard all public schools onto its E-school management portal by next year, paving the way for citywide digital registration. By Daniel MetaferiyaEthio-Life & General Insurance S.C and Lumia Technologies launched a digital life insurance platform. Lumina uses Fayda national ID for registration and offers claims of up to 750,000 Birr. By Daniel Metaferiya

የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ በአነጋጋሪ ሁኔታ ለኢትዮጵያውን "የ34ተኛ ዓመት የነጻነት በዓል" የመልካም ምኞች መግለጫ አስተላለፉ።

አሜሪካዊው ራፐር ሾን ኮምብስ 'ዲዲ' ከቀድሞው ፍቅረኛው ግንኙነት ያለውን ራፐር ኪድ ኩዲን ለመግደል በማሴር የቀድሞ ረዳቱን አፍኖ መውሰዱን ከሰሞኑ በነበረ ችሎት ተሰምቷል።

ባለፈው ዓመት ሐምሌ ወር ላይ 'ገበያ መር' የውጭ ምንዛሬ ማሻሻያ ከተደረገ በኋላ ዶላር የ128 በመቶ ገደማ በላይ ጭማሪ ሲያሳይ፤ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአሜሪካን ዶላር ምንዛሬ ላይ በአንድ ሳምንት የሰባት ብር ጭማሪ አድርጓል።

በጋዛ በሺዎች የሚቆጠሩ ፍልስጤማዊያን በአሜሪካ እና አስራኤል በሚደገፍ የረድኤት ድርጅት እርዳታ ማከፋፈያ ሥራ በጀመረ በሁለተኛ ቀኑ አጨናንቀውታል።

ዓለም አቀፍ የነፍስ አድን ኮሚቴ (አይአርሲ) በጦርነት እየተናጠች ያለችው ሱዳን በኮሌራ እና ሌሎች በሽታዎች መቀስቀስ የኅብረተሰብ ጤና አደጋ ውስጥ ለመግባት ጫፍ ላይ ናት ብሏል።

የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር በውጭ አገሮች የሚገኙ ኤምባሲዎቹ የተማሪዎች የቪዛ ቀጠሮ እንዳይሰጡ አዘዘ።


