ትራምፕ የሲአይኤ ኃላፊ በሩሲያ ካደረጉት ይፋዊ ያልሆነ ጉብኝት "አንዳች ነገር ሊመጣ ይችላል" አሉ

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምሥራቅ ጉራጌ ዞን ሶዶ ወረዳ ታጣቂዎች ማክሰኞ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓም ባደረሱት ጥቃት ሰዎች መሞታቸውን እና ንብረቶች መቃጠላቸውን ነዋሪዎች ገለጹ ፡፡

የአፍሪካ ኅብረት ፌደራል መንግሥት እና የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) አመራሮችን ለማሸማገል የሚያደርገውን ጥረት እንደሚደግፉ የአውሮፓ ኅብረት አባል የሆኑ የ22 አገራት እንዲሁም የዩናይትድ ኪንግደም፣ ኖርዌይ እና ካናዳ ኤምባሲዎች አስታወቁ። አገራቱ፣ "ክፉኛ በድርቅ በተጎዳው" ትግራይ ክልል የሚጀመር ወታደራዊ ግጭት ለሰሜን ኢትዮጵያ ሕዝብ "አስከፊ" እንደሚሆን አስጠንቅቀዋል።

የናይጄሪያ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ኦሉሴጉን ኦባሳንጆ ሰኞ ዕለት በመቀሌ ያደረጉትን ጉብኝት በበጎ እንደሚመለከተው በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ ገልጿል።


የክልሉ ባለስልጣናት፤ ለድርድር መጀመር አምስት አስገዳጅ ቅድመ ሁኔታዎችን ዘርዝረው አስቀምጠዋል፡፡

Commercial banks continued to bid more foreign currency than the National Bank of Ethiopia was offering at its latest auction, despite a sharp easing in demand from earlier sales this month. Banks submitted bids worth 170.51 million US dollars for 125 million US dollars on Wednesday, taking the amount allocated through FX auctions in the...

በአላማጣና ዙሪያዋ ነዋሪዎች ከባድ የእህልና ገንዘብ መዋጮ በግዴታ እየጠየቅን ነው ሲሉ አማረሩ።
