Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Tuesday, July 7, 2026

10 stories

DW Amharic·9:00 PM

የቀኝ ጽንፈኛው ፓርቲ «አማራጭ ለጀርመን» የመንግሥት ኃላፊነትን የመውሰድ ዝግጅትና ተግዳሮቶቹ

የኤርፉርቱ የAfD ዓመታዊ ጉባኤ በ10 ሺህዎች በሚቆጠሩ ተቃዋሚዎች ታጆቦ ነው የተካሄደው።

Birr Metrics·5:23 PM

Ethiopia Targets 1.5 Million New Homes in Five-Year Housing Drive, Abiy Tells Parliament

Prime minister says ambitious housing programme will accompany double-digit growth, export expansion and continued subsidies as government seeks to broaden the benefits of economic reforms. Ethiopia plans to build 1.5 million homes over the next five years in an effort to ease the country’s chronic housing shortage, Prime Minister Abiy Ahmed (PhD) told...

DW Amharic·9:00 PM

ምርጫ፣ አገራዊ ምክክር እና ኢኮኖሚን በተመለከተ ጠቅላይ ሚንስትሩ የተሰጡት ማብራሪያ

ብልጽግና ከ85 በመቶ ወንበር ባለፈ አይወዳደርም በ15 በመቶው ተቃዋሚዎች ብቻቸውን ይወዳደሩ ብለን ተነታርከን ወስነናል” በማለት የፓርቲያቸውን ውሳኔ አሞካሽተዋል፡

Birr Metrics·3:03 PM

Parliament Approves Record Budget as PM Seeks to Wean Economy Off External Support

Parliament Approves Record Budget as PM Seeks to Wean Economy Off External Support Ethiopia’s parliament has approved a record 2.339 trillion birr federal budget for the 2026/27 fiscal year, with the government relying on an unprecedented increase in tax revenue to finance most of its spending as it seeks to reduce dependence on external funding...

B

DW Amharic·8:00 PM

የእምቦጭን መስፋፋት በዘላቂነት ለመግታት የተመራማሪዎች ምክረ ሀሳብ

የስነምህዳር ተመራማሪው እንደሚሉት እምቦጭ መጀመሪያ ይታወቅ የነበረው ደቡብ አሜሪካ ላይ ብቻ ነበር።

BBC Amharic·1:49 PM

"ህወሓትም ጭምር ቀልብ ከገዛ. . . ለመነጋገር ጥረት ማድረግ ያስፈልጋል" ጠ/ሚ ዐቢይ

በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት 30ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ከሕዝብ እንደራሴዎች ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ የሰጡት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ "ህወሓትም ጭምር ቀልብ ከገዛ. . . ለመነጋገር ጥረት ማድረግ ያስፈልጋል" አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት በምርጫ ቦርድ ሕጋዊ እውቅናው የተሰረዘበት ህወሓት የተግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደርን ካስወገደ በኋላ ከፌደራል መንግሥቱ ጋር ፍጥጫ ውስጥ ባለበት ጊዜ ነው።

DW Amharic·8:00 PM

የተመድ፤ በሱዳን የተፈፀሙ በደሎች በአስቸኳይ እንዲመረመሩ አዘዘ

የሱዳን ገለልተኛ ዓለምአቀፍ የእውነታ ፍለጋ ተልዕኮ አል-ኦቤይድና በዙሪያዋ የተፈጸሙ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች ላይ አስቸኳይ ምርመራ እንዲያካሂድ የሚጠይቅ ውሳኔ በስምምነት ፀድቋል።

Birr Metrics·12:56 PM

Abiy Points to Expanding Businesses, Lawmaker Warns of a Vanishing Middle Class

Prime Minister Abiy Ahmed (PhD) and parliamentarian Dessalegn Chanie (PhD) offered contrasting assessments of Ethiopia’s economic situation during a parliamentary session, with the Prime Minister pointing to business expansion, industrial growth, health-sector investments and rising consumption as signs of progress, while the lawmaker warned that inflation...

The Reporter·11:39 AM

ብልጽግና በሰባተኛው አገራዊ ምርጫ የተወዳደረው 85 በመቶ በሚሆነው የመወዳደሪያ ጣቢያ ብቻ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተናገሩ

ደሳለኝ ጫኔ (ዶ/ር) ከመንግስት ጋር እንዲሠሩ ጥሪ ተደረገላቸው ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም በተካሄደው አገራዊ ምርጫ ብልጽግና ፓርቲ 15 በመቶ የሚሆነውን ምርጫ የመወዳደሪያ  ክልል ለተፎካካሪ...

Birr Metrics·11:36 AM

Hibret Insurance Registers Nearly 2 Mln Shares With ECMA

Hibret Insurance S.C. has registered nearly two million shares with the Ethiopian Capital Market Authority (ECMA), marking another step in the implementation of Ethiopia’s securities registration framework as companies prepare to operate under the country’s emerging capital market regime. The regulator said it approved the insurer’s Registration Statement...

Advertisement
Previous pageNext page