Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Tuesday, August 18, 2026

10 stories

BBC Amharic·4:39 PM

በድሬዳዋ ከተማ ጉዳይ ላይ በሀገራዊ ምክክሩ ከምን ስምምነት ላይ ተደረሰ?

በሀገራዊው ምክክር ላይ የድሬዳዋ ከተማ በፌዴራል ከተሞች ጉዳይ ስር ምክክር ከተደረገባቸው ሁለት ከተሞች አንዱ ነው። ከኦሮሚያ እና ከሶማሌ ክልሎች በተወከሉ የምክክሩ አባላት መካከል ከፍተኛ የይገባኛል ክርክር እንደተደረገባት በምክክሩ ላይ የተሳተፉ ታማኝ ምንጭ ለቢቢሲ ተናግረዋል። ይሁን እንጂ የአዲስ አበባ ከተማ ጉዳይ ሰፊ መነጋገሪያ መሆኑ፣ የድሬዳዋ ጉዳይ ብዙም ትኩረት እንዳያገኝ አድርጎታል። ለመሆኑ በድሬዳዋ ላይ ምን ዓይነት ስምምነት ተደረሰ?

DW Amharic·8:01 PM

ከራያ አካባቢዎች የተፈናቀሉ ወጣቶችና ሴቶች ለከፍተኛ ችግር መዳረጋቸውን ገለጹ

በቆቦ ከተማ ተፈናቃዮችን የሚያስተባብሩት የቀድሞው የአላማጣ ከተማ ሹም አቶ ስዩም አርብሴ፤ ወጣቱ በረድኤት ድርጅቶች አሳሪ ህግ መሰረት ለረሃብ ተዳርጓል ሲሉ ይገልጻሉ።

Birr Metrics·3:58 PM

Addis Ababa Is Breathing Black Carbon at Up to Nine Times U.S. City Levels, NASA Study Finds

Residents of Addis Ababa are breathing air containing black carbon at levels four to nine times higher than those measured in three major U.S. metropolitan areas monitored by NASA, according to a new study that offers one of the most detailed assessments yet of the pollution burden facing Ethiopia’s rapidly expanding capital. The NASA-funded research,...

DW Amharic·8:01 PM

ማነጋገሩን የቀጠለው የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ግንኙነት

በኤርትራ እና በህወሓት ኃይሎች መካከል ተፈጠረ የሚባለው ትብብር ከፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት አተገባበር ዝንፈት ጋር ተዳምሮ በሁለቱ አገሮች ግንኙነት ላይ ተጨማሪ ሥጋቶችን ፈጥሯል።

New Business Ethiopia·3:05 PM

Investors Advised to Fill Market Gap in Ethiopia’s Glassware Manufacturing

As a country, Ethiopia has an annual demand for 265 million glass bottles. However, it is estimated that the handful of glass factories currently operating in the country are able to produce only about 25 percent of this demand.

DW Amharic·8:01 PM

አብዛኛዎቹ አፍሪካውያን ወጣቶች መደበኛ ባልኾኑ የስራ ዘርፎች ተሰማርተዋል

ILO ስራ አጥነትና መሰል ችግሮች፣ ሕዝባዊ ተቃውሞ ሊያስከትሉ እንደሚችሉም በ2024ና በ2025 በኬንያ የተካሄዱትን በወጣቶች የተመሩ ተቃውሞዎች ምሳሌ በማድረግ ጠቅሷል።

New Business Ethiopia·2:41 PM

Ethiopian Electric Inaugurates Four Solar Power Projects

Ethiopian Electric Utility, as part of its efforts to provide solar power access to areas located far from the main electricity grid, inaugurated and opened for service four solar projects constructed in Hawe Gudina Woreda of West Hararghe Zone, Oromia Region.

N

DW Amharic·8:01 PM

የአየር ንብረት ለውጥና የኤልኒኞ ክስተት ጥምረት

የዘርፉ ባለሙያዎች እንደውም የኤልኒኞ ክስተቱ ከአየር ንብረት ለውጥና ጋ ስለመጣመሩ እየገለጹ ነው።

Birr Metrics·2:32 PM

Women Fill One-Third of Banking Jobs, but Only 14.8% of Senior Roles

Women account for nearly one-third of the banking workforce in Ethiopia but remain significantly underrepresented in senior management, highlighting a persistent leadership gap even as banks make progress on women’s financial inclusion, according to the National Bank of Ethiopia’s second Women’s Financial Inclusion Scorecard. Women made up 32.1 percent of...

BBC Amharic·10:35 AM

የትራምፕ መልዕክተኛ ጋዛን በተመለከተ ከኔታንያሁ ጋር "በጣም ጥሩ ውይይት" ማድረጋቸውን ተናገሩ

Advertisement
Previous pageNext page