Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Friday, June 19, 2026

2 stories

StockMarket.et·3:00 AM

Ethiopian Capital Market Sees Major Milestone as Weekly Equity Transactions Reach One Billion Birr

The Ethiopian Securities Exchange (ESX) has recorded a major milestone, with equity transactions reaching approximately 1 billion birr this week,...

BBC Amharic·7:00 AM

በርካሽ እየቀረቡ ያሉት የውፍረት መቀነሻ መድኃኒቶች አጠቃቀም ለምን አሳሳቢ ሆነ?

Thursday, June 18, 2026

8 stories

DW Amharic·9:00 PM

የቡድን ሰባት አባል ሀገራት የመሪዎች ጉባኤ ለዩክሬን ተጨማሪ ድጋፍ ለመስጠት መስማማቱ

በኢንዱስትሪ የበለጸጉት ሀገራት ስብስብ የዩክሬንን የአየር መከላከያ እና የኃይል አቀርቦትን ለማጠናከር ቃል ገብተዋል።

BBC Amharic·5:01 PM

አሜሪካ በህወሓት መሪዎች እና ቤተሰቦቻቸው ላይ የቪዛ ማዕቀብ ጣለች

አሜሪካ በኢትዮጵያ ያለውን ሰላም በማናጋት ውስጥ ተሳታፊ ናቸው ባለቻቸው አክራሪ የህወሓት አባላት እና የቅርብ የቤተሰብ አባሎቻቸው ላይ የቪዛ ክልከላ መጣሏን አስታወቀች። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ በአክራሪ ህወሓት አባላት እና በኢትዮጵያ መንግሥት መካከል በሰሜን ኢትዮጵያ ግጭት እንዲያገረሽ የሚያደርግ ውጥረት እየተባባሰ መምጣቱን በመግለጽ ይህም "በቀጣናው ያለውን ሰላም እና መረጋጋት የሚያናጋ ነው" ብሏል።

DW Amharic·9:00 PM

ባህላዊ ክዋኔዎች በሺናሻ ማኅበረሰብ

በኢትዮጵያ ባሕላዊ የጋብቻ ስርዓት በተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍል ዘንድ የተለመዱና በስፋት ተግባራዊ እየሆኑ የሚገኙ ናቸው፡፡

BBC Amharic·2:07 PM

በምርጫው ብልፅግና ዕጩ ባላቀረበባቸው ክልሎች የግል ተወዳዳሪዎችን ጨምሮ ተፎካካሪዎች አሸነፉ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰኔ 10/2018 ዓ.ም. ለአራተኛ ጊዜ ያፀደቃቸውን የምርጫ ውጤቶች ይፋ ሲያደርግ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨምሮ ገዢው ፓርቲ ብልፅግና አብዛኞቹን መቀመጫዎች አሸንፏል። ብልፅግናን ጨምሮ ሦስት ፓርቲዎች በተወዳደሩበት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አማሮ ኬሌ ምርጫ ክልል ኢዜማ አሸንፏል። ቦርዱ የሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ይፋዊ ውጤት ሰኔ 14/2018 ዓ.ም. እንደሚገለጽ አስታውቋል።

DW Amharic·8:01 PM

በጥብቅ የመንግሥት ቁጥጥር የሚመራው የቤት ኪራይና ዳራው

የምጣኔ ሀብት ባለሙያዎች እንደሚመክሩትም ለችግሩ እልባት የሚሆነው ላለው ፍላጎት አቅርቦትን ማስተካከል እንጂ ጥብቅ የሕግ ቁጥጥር ሊሆን አይችልም።

Birr Metrics·12:59 PM

Import-Export Licensing Centralized as Government Targets Regional Loopholes

Authorities moved import-export business registration from regional and municipal authorities to a federal digital platform, as the government seeks to tighten control over trade licensing and curb contraband flows that officials say have exploited gaps in local oversight. The Ministry of Trade and Regional Integration said the restructuring was implemented...

DW Amharic·8:01 PM

የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ

ፖለቲካ ተንታኞች ግን ኢትዮጵያ ፍላጎቶቿን በዲፕሎማሲው ረገድ አጠናክራ ልትገፋበት ይገባል ብለዋል።

Birr Metrics·12:30 PM

AfDB Taps Ghana Bank to Expand Africa Trade Finance Network

The African Development Bank Group (AfDB) has selected Ghana International Bank Plc (GHIB) as a confirming bank under its Transaction Guarantee Instrument, strengthening efforts to expand trade finance access for businesses operating across African markets. The partnership is designed to increase GHIB’s capacity to support cross-border transactions...

Advertisement
Previous pageNext page