Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Sunday, August 2, 2026

2 stories

BBC Amharic·7:50 AM

ኢትዮጵያ ቡክ ፎረም፡ በማኅበራዊ ሚዲያ መድረክ ላይ ለ17 ዓመታት እየተወያዩ ያሉት የመጽሐፍት ወዳጆች

BBC Amharic·7:50 AM

በጋዛ ለፍልስጤማውያን መፈናቀል ምክንያት እየሆነ ያለው የእስራኤል ቢጫ መስመር

Saturday, August 1, 2026

8 stories

StockMarket.et·11:17 PM

Ethiopia Among Countries Affected as U.S. Raises Visa Deposit to $20,000

The U.S. will make its visa deposit program permanent, raising the maximum security deposit to $20,000 for certain B1 and B2 visa applicants from 50 countries, including Ethiopia. The policy aims to reduce visa overstays.

DW Amharic·8:01 PM

የወልቃይትን ጉዳይ በሚመለከት የጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ማብራሪያ

ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንዲህ ያለውን አካሄድ ብንከተል "መልሶ ግጭት ይፈጥራል" ያሉት፣ ከአማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት ጋር ተደርጎ በተሰራጨ ቃለ ምልልስ ነው።

BBC Amharic·5:26 PM

በፌደራሉ ሠራዊት እና በትግራይ ኃይሎች መካከል ግጭት መቀስቀሱ ተገለጸ

ከሱዳን ጋር በሚዋሰነው የሰሜናዊ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክፍል ውስጥ በሚገኝ አካባቢ በፌደራል መንግሥቱ ሠራዊት እና በትግራይ ኃይሎች መካከል ዛሬ ማለዳ ላይ ግጭት መቀስቀሱን የተለያዩ ምንጮች አመለከቱ። አዲስ የተቀሰቀሰውን ግጭት በመጀመር በህወሓት የሚመራው የትግራይ ክልል አስተደዳር እና የፌደራል መንግሥቱ ከፍተኛ ባለሥልጣን አንዳቸው ሌላኛቸውን ከስሰዋል።

DW Amharic·8:01 PM

በአውሮጳ የኢትዮጵያውያን የስፖርትና የባህል 21ኛው ድግስ ተጠናቀቀ

ዘንድሮ ለ 21ኛ ጊዜ የተካሄደው ይኼው ድግስ ዛሬ ይጠናቀቃል።

BBC Amharic·2:50 PM

አሜሪካ ኢትዮጵያን ጨምሮ የ50 አገራት አመልካቾች ለቪዛ የሚያስይዙትን ገንዘብ በመጨመር ቋሚ ልታደርግ ነው

DW Amharic·8:01 PM

ወደ 60,000 የሚጠጉ ስደተኞች ስፔን - ሴኡታ ገቡ፤ ማድሪድ ወታደሮችን አሰማርቷል

ሶሻሊስቱ የስፔን መንግስት በቅርቡ በሃገሪቱ ውስጥ ህጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ ለሌላቸው ወደ 500,000 ለሚጠጉ ስደተኞች ህጋዊ እውቅና የሚሰጥ መርሃ ግብር ጀምሮ ነበር።

The Reporter·12:29 PM

The USD 4bln Collapse: Inside the Regulatory Stalls, Geopolitical Friction, and Tax Disputes That Derailed Zijin Mining’s Acquisition of Allied Gold

In what was envisioned as one of the defining global mining transactions of 2026, the proposed corporate takeover of Canada’s Allied Gold Corporation by China’s state-backed Zijin Mining Group collapsed this week, leaving the global mining sector and East African energy markets processing the fallout of a canceled megadeal. On Wednesday, July 29, 2026,...

DW Amharic·8:01 PM

ማሊ፤ የአሜሪካ ወታደራዊ ጣልቃ ገብነት ይከሰት ይሆን?

ጥቃቱ እንዲፈፀም ትራምፕ አረንጓዴዉን መብራት ከተጫኑና ባማኮንም እንዲሁ በጥቃቱ ካሳተፈ፣ ትራምፕ ሁለተኛውን የስልጣን ዘመናን ከጀመሩ ወዲህ ማሊ ጥቃት የደረሰባት ስምንተኛ ሀገር ትሆናለች።

Advertisement
Previous pageNext page