በኤርትራ ምክንያት አዲስ የሰብዓዊ መብት...

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day

Ethiopia will host an international conference on cybersecurity and artificial intelligence next week aimed at strengthening Africa’s cyber resilience and supporting secure AI adoption amid rapid digital expansion. The two-day conference is scheduled for June 24-25 and is organized by the Ethiopian Cybersecurity Association and the United Nations Economic...

ለመቀንጨር ችግር ትኩረት እንዲሰጥ ተጠይቋል በምግብ ሥርዓትና በሥርዓተ ምግብ ረቂቅ አዋጅ በኢትዮጵያ የምግብ ሥርዓትን በሕግ ለመምራትና በዘርፉ የሚንቀሳቀሱ ተቋማትን በአንድ ማዕቀፍ ለማስተባበር፣ ጠንካራ መሠረት እንደሚጥል...

የማኅበረሰቡን የፋይናንስ ግንዛቤ ማሳደግ ይገባል ተብሏል በኩባንያዎች ውስጥ የሚስተዋሉ አስተዳደራዊ ጉድለቶችንና በባለአክሲዮኖች የሚቀርቡ ቅሬታዎችን ለመፍታት፣ አገር አቀፍ የመልካም አስተዳደር ኢንስቲትዩት እንዲቋቋም የመጀመሪያው ብሔራዊ ኒውሮ ፋይናንስ...


የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የ2017 ዓ.ም. የቤተሰብ፣ የፍትሐ ብሔር፣ የወንጀልና የአፈጻጸም መዛግብት በተለያዩ የመመዘኛ መሥፈርቶች ኦዲት ተደርገው ለመጀመሪያ ጊዜ ይፋ ሆነ፡፡ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ...

የሕወሓት አመራር ለትግራይ ክልል ወጣቶች ስደት ዋነኛ ምክንያት መሆኑን፣ ሳልሳይ ወያነ ትግራይ ፓርቲ አስታወቀ፡፡ ሕወሓት የሕዝቡን ሞራልና የተለመደውን ሕግ በመጣስ ሥልጣን በብቸኝነት በመቆጣጠር፣ ከሕዝብ...
የሸማቾችን የዕለት ተዕለት ሕይወት የሚነኩ መሠረታዊ አገልግሎቶች ላይ የሚደረጉ የታሪፍ ማሻሻያዎች፣ የመግዛት አቅማቸውን ያላገናዘቡ እንደሆነ የኢትዮጵያ ሸማቾች መብት ተቆርቋሪ ድርጅት አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ ሰኔ 8 ቀን...
የገቢዎች ሚኒስቴር በታክስ ሕጉ መሠረት የሒሳብ መዝገብ የሚይዙ ታክስ ከፋዮች፣ ራሱ ካበለፀገው የኤሌክትሮኒክ ደረሰኝ መመዝገቢያ ሥርዓት ጋር ተስማሚ የኤሌክትሮኒክ ሽያጭ መመዝገቢያ ሥርዓት እንዲጠቀሙ የሚያዝ...
