የአዳሪ ትምህርት ቤት ግንባታ በድሬደዋ
የትምህርት ሚንስትሩ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ የአዳሪ ትምህርት ቤቶቹን "ከንድፈ ሀሳብ ባለፈ በተግባር እየሰሩ የሚማሩ ተማሪዎች የሚፈሩበትና የወደፊቷን ኢትዮጵያ የምንቀርፅበት ነው" ብለዋል።

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day
የትምህርት ሚንስትሩ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ የአዳሪ ትምህርት ቤቶቹን "ከንድፈ ሀሳብ ባለፈ በተግባር እየሰሩ የሚማሩ ተማሪዎች የሚፈሩበትና የወደፊቷን ኢትዮጵያ የምንቀርፅበት ነው" ብለዋል።


በትግራይ ክልል በተለያዩ የአገር ውስጥ መጠለያ ጣቢያዎች የሚገኙ ተፈናቃዮች በመሰረታዊ የእለት ተእለት መገልገያ እጦት ከፍተኛ ችግር ውስጥ ስለመግባታቸው እየተነገረ ነው፡፡

በኤል ኒኖ ምክንያት ወደ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የሚገባው የውሃ መጠን "ከሚጠበቀው በታች" መሆኑን እና በዚሁም ምክንያት የግድቡን "ሙሉ አቅም በመጠቀም" ኃይል ለማመንጨት ተይዞ የነበረው ዕቅድ አለመሳካቱን የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶ/ር ሀብታሙ ኢተፋ ተናገሩ። ሱዳን ኢትዮጵያ ላይ ክስ ያሰማችበት የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት የተቋረጠውም በአገሪቱ ባለው ጦርነት "መሠረተ ልማቱን ስላወደሙት" እንደሆነም ገልጸዋል።

ኢትዮጵያን እናድን መድረክ እንዳመለከተው፣በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለው ሃገራዊ ምክክር፣ከሌሎች ስኬታማ አገሮች ተሞክሮ አንፃር ሲታይ፣ በርካታ ግድፈቶች ታይተውበታል።

Manufacturing exports generated more than 607 million US dollars during the 2025/26 fiscal year, as the government stepped up support for domestic industry and set a target of raising industrial export earnings to 1 billion US dollars in the current fiscal year. Industry Minister Melaku Alebel said the sector’s export performance reflected increased...

84 ኪ.ሜ የሚረዝመው እና 66 ኪ.ሜ በሚሰፋው ጣና ሐይቅ፤ የእንቦጭ አረም የሀይቁን አካል በመሸፈን በሐይቁ ብዝሃ-ህይወት ላይ ተጽዕኖ አሳድሯል፤ የዉኃ ትራንስፖርት ስራንም እየፈተነ ነዉ።

Confidence among Ethiopian youth in the country’s economic direction has increased sharply, with 68 percent saying the national economy is moving in the right direction, according to the African Youth Survey 2026. The survey, commissioned by the Ichikowitz Family Foundation and conducted by PSB Insights, found that optimism among Ethiopian youth improved...


Addis Ababa University (AAU) has been named one of five inaugural winners of the Africa Higher Education for Transformation (AHEFT) Prize, a new award backed by a USD500 million, decade-long commitment from the Mastercard Foundation. Each of the five winning institutions will receive USD3 million to scale their transformative initiatives and expand...
