Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Saturday, June 13, 2026

4 stories

DW Amharic·8:01 PM

ሥጋት ያጫረው አዲሱ የኤቦላ ተሐዋሲ

የአፍሪቃ የበሽታ መቆጣጠሪያ እና መከላከያ ማእከላት (CDC ) እጅግ እየተስፋፋ በመጣው ኢቦላ ተሐዋሲ ወጣቶች በዋናነት እየተጠቁ መኾናቸውን ዐሳውቋል ።

BBC Amharic·8:15 AM

ስዊትዘርላንድ የሕዝብ ቁጥሯ ከ10 ሚሊዮን እንዳይበልጥ በቀረበው ዕቅድ ላይ ድምጽ ልትሰጥ ነው

BBC Amharic·7:58 AM

የአሜሪካ እና የኢራን የተኩስ አቁም እንዳይጸና ያደረጉ አራት ምክንያቶች

BBC Amharic·7:56 AM

የአሜሪካዋ ግዛት ምክር ቤት ለአድዋ ድል መታሰቢያ ቀን ሰየመ

በአሜሪካ፣ የፔንሲልቪኒያ ግዛት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ የአውሮፓዊያኑ 'መጋቢት 2' በግዛቱ የአድዋ ድል መታሰቢያ ቀን እንዲሆን የቀረበን የውሳኔ ሐሳብ በከፍተኛ ድምጽ አፀደቀ። ይህ 'ኤችአር 441' የተሰኘው የውሳኔ ሐሳብ የፀደቀው ባለፈው ሳምንት በግዛቲቱ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በተደረገ የድምጽ አሰጣጥ ሥነ ሥርዓት ነው።

Friday, June 12, 2026

6 stories

The Reporter·11:00 PM

የሪል ስቴት ኩባንያዎች ቤት የሚሸጡበትን...

DW Amharic·9:02 PM

ዛሬ ሜክሲኮ የሚጀመረው የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ግጥሚያ ዝግጅትና ተግዳሮቶች

ጨዋታዎቹ የሚጠናቀቁት ከስድስት ሣምንታት ግድም በኋላ በዩናይትድ ስቴትስ ኒው ጄርሲ ከተማ ውስጥ በሚደረገው የፍጻሜ ግጥሚያ ነው ።

The Reporter·11:00 PM

አከራካሪው የጉምሩክ ማሻሻያ አዋጅ በፓርላማ...

DW Amharic·8:01 PM

„ሰው ስለ እኔ ብዙ ያወራል“፤ በረንዳ ላይ ቡና የሚያፈላው ሳሙኤል

የወጣቶች ዓለም ዝግጅት እንግዳ በዚህ ስራ የተሰማራ ወንድ ወጣት ነው።

The Reporter·11:00 PM

የ22 የምርጫ ክልሎች ውጤት ይፋ...

DW Amharic·8:01 PM

ለአሜሪካዉያን የኤቦላ ማገገምያ ኬንያ ዉስጥ መገንባቱ ያስነሳዉ ተቃዉሞ

ኬንያዉያን በሃገሪቱ የቱሪስት መዳረሻ ከተማ ናንዩኪ ዉስጥ ለአሜሪካዉያን እየተገነባ ያለዉን የኤቦላ ማገገሚያ ማዕከል በመቃወም በጠሩት የጎዳና ላይ አድማ ከፖሊስ ጋር ግጭት ቀስቅሷል።

Advertisement
Previous pageNext page