Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Wednesday, July 29, 2026

10 stories

The Reporter·12:00 PM

የውጭ ምንዛሪ ሥርዓቱ ሙሉ በሙሉ...

Birr Metrics·11:18 AM

Addis Ababa Land Bureau Gets New Chief as Leadership Calls for Deeper Reforms

Addis Ababa’s Land Development and Administration Bureau has appointed Melaku Tamru as its new head, replacing Mekonnen Yayi, as the city seeks to continue reforms aimed at improving land administration and addressing longstanding governance challenges in one of its most scrutinised public service sectors. The leadership handover took place on Monday in the...

The Reporter·10:42 AM

በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 10,972 ጋብቻዎችና 4,994 ፍቺዎች መመዝገባቸው ተገለጸ

የሲቪል ምዝገባና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ በ2018 በጀት ዓመት 10,972 ጋብቻዎችና 4,994 ፍቺዎች መመዝገባቸውን አስታወቀ፡፡ የሲቪል ምዝገባና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ በ2018 በጀት ዓመት ያከናወናቸውን ሥራዎች በሚመለከት፣...

BBC Amharic·9:05 AM

ፕሬዝዳንት ዜሌንስኪ እና ኔታኒያሁ ከትራምፕ ጋር ተገናኙ

The Reporter·10:39 AM

ዓመቱ ከመጠናቀቁ በፊት የብሥራት ዜና ሊኖር እንደሚችል አገራዊ የምክክር ኮሚሽን አስታወቀ

አነስተኛ ቁጥር ያላቸው የማኅረሰብ ክፍሎችና ክልሎች ጉዳዮች የሚያይ ቡድን ይቋቋማል ተብሏል እየተገባደደ ያለው 2018 ዓ.ም. ከመጠናቀቁ በፊት ኢትዮጵያ በተወሰኑ አጀንዳዎች ወደ ምክረ ሐሳብ ደርሳ፣ በ2019...

BBC Amharic·8:23 AM

የትራምፕ አስተዳደር አዳዲሶቹን ቻይና ሠራሽ 'ሂውማኖይድ' ሮቦቶች አገደ

StockMarket.et·3:00 AM

Ethiopian Airlines Reports $9.1 Billion Revenue, Carries 20.7 Million Passengers in FY 2025/26

Ethiopian Airlines Group has reported $9.1 billion in revenue for the 2025/2026 fiscal year, as the airline recorded growth in...

BBC Amharic·7:09 AM

ለአራት አስርት ዓመታት በኢትዮጵያ ምድር ስለመኖሩ ቁርጡ ያልታወቀው አውራሪስ

በተለያዩ ምክንያቶች በርካታ የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት የመጥፋት አደጋ እንደተጋረጠባቸው ሲነገር ቆይቷል። ከእነዚህ መካከልም አውራሪስ አንዱ ነው ቢባልም ባለፉት አስርት ዓመታት ግን አንስሳው ስለመኖሩ በተጨባጭ የሚታወቅ ነገር እንደሌለ ባለሙያዎች ይናገራሉ። አውራሪስ ከኢትዮጵያ ጠፍቷል? የዱር እንስሳው ስለመኖሩ ወይም ስለመጥፋቱ ለምን ቁርጥ ያለ ነገር ለማወቅ ሳይቻል ቀረ?

StockMarket.et·3:00 AM

ECMA Registers 2.8 Million Shares of Nib Insurance S.C.

The Ethiopian Capital Market Authority (ECMA) has approved the registration of securities of Nib Insurance S.C., marking another step in...

BBC Amharic·7:05 AM

ኢትዮጵያውያን በእስያ የሚገኙ የሳይበር አጭበርባሪዎች ተጠቂ መሆናቸውን የመንግሥታቱ ድርጅት አስጠነቀቀ

ኢትዮጵያውያን ሥራ ፈላጊዎች በእስያ አገራት ውስጥ በስፋት የሚገኙ የማጭበርበሪያ ካምፖች ተጠቂ መሆናቸው በየጊዜው እየጨመረ መምጣቱን የመንግሥታቱ ድርጅት አስጠነቀቀ። የመንግሥታቱ ድርጅት የስደተኞች ኤጀንሲ (አይኦኤም) የወንጀል መረቦች ከአገር ውጪ ሥራ የሚፈልጉ ሰዎችን በመመልመል፣ ጥብቅ ጥበቃ በሚደረግላቸው ካምፖች ውስጥ በማስፈራራት፣ ድብደባ እና ስቃይ በመፈጸም የሳይበር ማጭበርበር እንዲፈጽሙ ያደርጓቸዋል ብሏል።

Advertisement
Previous pageNext page