Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Monday, July 27, 2026

10 stories

Birr Metrics·9:53 PM

Dashen Takes the Fight Against Digital Loan Defaults to Court

Dashen Bank has begun filing lawsuits against borrowers who failed to repay digital financing loans accessed through the Telebirr platform, escalating efforts to recover overdue debts after repeated warnings and a temporary penalty waiver programme. The bank said borrowers who obtained digital financing loans through the partnership between Dashen Bank and...

The Reporter·9:36 PM

አንቀጽ 39 እስከ መገንጠል የሚለው እስከ መዋሃድ ተብሎ እንዲስተካከል ሐሳብ ቀረበ

- የሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ቀርቶ ሕብረ ብሔራዊ አንድነት ኮሚሽን የሚል ተቋም እንዲቋቋም ተጠይቋል  በአገራዊ ምክክር ጉባዔ በአሥርና በ50 ተመካካሪ ቡድን ሲወያዩ የቆዩ ተመካካሪዎች ያጠናከሩትን...

Birr Metrics·9:47 PM

Revenue Collection Surpasses 1.5tn Birr Target as Tax Reforms Boost Receipts

The Ministry of Revenue collected 1.518 trillion birr during the 2025/26 fiscal year, exceeding its revised target of 1.5 trillion birr as government revenues rose by 68.69 percent from the previous year. The collection represents 101.24 percent of the adjusted annual target, according to figures presented on Monday during the joint annual performance...

DW Amharic·8:01 PM

የኢትዮጵያ ፊልም ፌስቲቫል በፓሪስ

በፓሪስ የተካሄደዉ የፌልም ፌስቲቫል የኢትዮጵያ ፌልሞች ዓለምአቀፍ እይታን እንዲያፈኙ እና ብሎም ባለሞያተኞችንም አቅም በማጎልበት ረገድ ከፍተኛ ጠቀሜታ እንዳለዉ በማሰብ የተካሄደ ነዉ።

BBC Amharic·7:15 PM

በአርሲ ዞን በአራት ዓመት ውስጥ "458 ሰዎች ተገድለዋል" - ኢሰመጉ

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን ውስጥ ባለፉት አራት ዓመታት በተፈጸሙ ጥቃቶች "458 ሰዎች" ሲገደሉ፤ "38 ነዋሪዎች ያሉበት ሁኔታ አይታወቅም" አለ። መንግሥታዊ ያልሆነው የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅት ኢሰመጉ፣ ይህንን ያለው "በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ አርሲ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች በተፈጸሙ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶችን" በተመለከተ እሁድ ሐምሌ 19/2018 ዓ.ም. ባወጣው ሪፖርት ነው።

DW Amharic·8:01 PM

በምስራቅ ወለጋ ዞን በታጣቂዎች የደረሰው ጥቃት

በጊዳ አያና ወረዳ ቱሉ ሌንጫ በተባለ ስፍራ ያደፈጡ አማፂ ታጣቂዎች የዞኑ ባለስልጣንን ጨምሮ በመንግስት ጸጥታ አካላት ላይም ጉዳት ማድረሳቸው ነው የተሰማው፡፡

Birr Metrics·5:39 PM

Illegal ad crackdown yields sharp decline in Addis Ababa

The Addis Ababa Regulation Enforcement Authority recorded 10,180 enforcement actions against individuals and businesses for illegal advertising during the 2025-26 fiscal year, a steep drop from the 122,826 cases logged in the 2024-25 fiscal year. Officials credited the decline to intensified monitoring and more aggressive enforcement measures. Offenders...

DW Amharic·8:01 PM

ለአማራ እና ለትግራይ ምኁራን የቀረቡ የትብብር ጥሪዎችና ያላስማሙ ተቃርኖዎች

ህወሓት በፊናው ተገዶ ወደ ጦርነት የሚገባ ከሆነ የፌዴራል ሥርዓቱን የሚመራውን አካል እና ተባባሪዎቹን "ከሀገሪቱ የማስወገድ ዕቅድ ይዞ እየተንቀሳቀሰ" መሆኑን ገልጿል።

Birr Metrics·4:28 PM

Climate Finance Projects Reach $1.32 Bln as Government Expands Carbon Market Strategy

Climate-related projects worth more than 1.32 billion US dollars have been approved and are under implementation, the Ministry of Planning and Development said on Sunday, as the government steps up efforts to secure international funding for its climate agenda and expand participation in global carbon markets. The update was presented during the ministry’s...

DW Amharic·8:01 PM

መጤ ጠል እንቅስቃሴ ደቡብ አፍሪካን ከአህጉሪቱ ጋር አቃቅሯል

የአፍሪካ ኅብረት መሪዎች በደቡብ አፍሪካ ባለው መጤ ጠል እንቅስቃሴና ጥቃት ላይ እስካሁን አልተነጋገሩም። የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽንም በጉዳዩ ላይ ብቻ ያተኮረ መግለጫ እስካሁን አላወጣም።

Advertisement
Previous pageNext page