አይኤምኤፍ ለኢትዮጵያ ከፈቀደው ብድር 200 ሚሊዮን ዶላር አስቀድሞ ሊለቅ ነው
የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት እና የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት ባለሙያዎች 468 ሚሊዮን ዶላር በሚለቀቅበት የተራዘመ የብድር አቅርቦት አምስተኛ ዙር ግምገማ ከሥምምነት ደርሰዋል።

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day
የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት እና የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት ባለሙያዎች 468 ሚሊዮን ዶላር በሚለቀቅበት የተራዘመ የብድር አቅርቦት አምስተኛ ዙር ግምገማ ከሥምምነት ደርሰዋል።


በመጪዎቹ ዓመታት የመሬት ሪፎርም ማካሄድ፣ አዳዲስ ሕጎችንና ለዘርፉ ተዋንያን ከግብር ነፃ ማበረታቻዎችን ጨምሮ በርካታ ተግባራትን ለማከናወን፣ የግብርና ሚኒስቴር ከሌሎች ተቋማት ጋር እ.ኤ.አ. ከ2026 እስከ...

The Addis Ababa City Administration has expanded the legal reach of public asset audits, allowing investigators to examine records dating back up to 10 years in cases of suspected misconduct, as it rolls out a stricter oversight framework for government property management. The new system, introduced under Directive No 190/2026 and signed by Yesuf Ebrahim...

የፋይናንስ ዘርፉን ለማዘመን የሚረዳ የኒውሮ ፋይናንስ ጉባዔ ይካሄዳል ተብሏል የአዕምሮ ጥናት (የኒውሮ ሳይንስ) በአገሪቱ የሥርዓተ ትምህርት ውስጥ ተካቶ ከመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት (ከልጅነት) ጀምሮ እንዲሰጥ፣...


የኢትዮጵያና የአሜሪካ የጋራ ኤክስፖ በአሜሪካ ይካሄዳል ተብሏል የውጭ ዜጎች በሪል ስቴትና ኮንስትራክሽን ዘርፍ ንብረት እንዲያፈሩ የሚያስችል ስምምነት፣ የኢትዮጵያ የሪል ስቴት አልሚዎች ማኅበርና ሃርቨስት ሰርክል ኢንክ...


ወተት ለማቀነባበር የሚውሉ ዕቃዎች ወደ አገር ውስጥ ሲገቡ የሚጣልባቸውን ቀረጥ፣ ከመኖ ዋጋና ከአቅርቦት ሰንሰለት ጋር በተያያዘ የሚታዩ ችግሮችን ለመፍታት የፖሊሲ ለውጥ እንደሚያስፈልግ ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ግብርና...

