የወተት ዘርፍ ችግሮችን ለመፍታት የፖሊሲ ለውጥ ያስፈልጋል ተባለ
ወተት ለማቀነባበር የሚውሉ ዕቃዎች ወደ አገር ውስጥ ሲገቡ የሚጣልባቸውን ቀረጥ፣ ከመኖ ዋጋና ከአቅርቦት ሰንሰለት ጋር በተያያዘ የሚታዩ ችግሮችን ለመፍታት የፖሊሲ ለውጥ እንደሚያስፈልግ ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ግብርና...

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day
ወተት ለማቀነባበር የሚውሉ ዕቃዎች ወደ አገር ውስጥ ሲገቡ የሚጣልባቸውን ቀረጥ፣ ከመኖ ዋጋና ከአቅርቦት ሰንሰለት ጋር በተያያዘ የሚታዩ ችግሮችን ለመፍታት የፖሊሲ ለውጥ እንደሚያስፈልግ ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ግብርና...


ሴት አረጋውያን በቤተሰብ አባል፣ በዘመድና የቅርብ ባሏቸው ሰዎች አማካይነት ፆታዊ ጥቃት እንደሚፈጸምባቸው፣ የአዲስ አበባ አረጋውያን ማኅበር ገለጸ። የአዲስ አበባ አረጋውያን ማኅበር የኦዲት ሰብሳቢና የአቃቂ ቃልቲ...

በአማራ ክልል ዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን 'የአገው ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ' (አዴን) ታጣቂዎች አበርገሌ እና ፃግብጂ ወረዳዎችን "ሙሉ ለሙሉ" መቆጣጠራቸውን እና ማኅበረሰቡ በስጋት ሸሽቶ መፈናቀሉን የአካባቢው አስተዳደር እና ነዋሪዎች ቢቢሲ ተናገሩ። ከሁለት ዓመት በፊት ከመንግሥት ጋር የሰላም ስምምነት ፈርመው የነበሩት የአገው ታጣቂዎች ካለፈው ሚያዝያ ወር ጀምረው ሁለት ወረዳዎችን እንደተቆጣጠሩ አምስት የአካባቢው ነዋሪዎች እና የዞኑ ፀጥታ መምሪያ ተናግረዋል።

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ማክሰኞ ሰኔ 2 ቀን 2018 ዓ.ም. ባካሄደው 56ኛ መደበኛ ስብሰባ ለመጪው 2019 በጀት ዓመት ለመደበኛ፣ ለካፒታል፣ ለክልል መንግሥታት ድጋፍና ለዘላቂ የልማት...

ፖለቲከኛ መስፍን ደሳለኝ እንደሚሉት አሁን አሁን አጠቃላይ እንደማህበረሰብም ሆነ ወጣቱ ክፍል በትግራይ ባለው የፖለቲካዊ ሁኔታዎች ላይ ተስፋ እየቆረጠ መጥቷል ነው የሚሉት

ስዊዘርላንድ የአውሮጳ ኅብረት አባል ሀገር አይደለችም ። ሆኖም ሀገሪቱ ከጎርጎሮሳዊው 2008 ዓም አንስቶ በአባል ሀገራት የሰዎችን ነፃ ዝውውር የሚፈቅደው የሸንገን ስምምነት አባል ናት።

የኢራን ጦር ትናንትናና ዛሬ እስራኤልን የደበደበዉ፣ እስራኤል ሊባኖስን በተለይ ደቡባዊ ቤይሩትን በተደጋጋሚ መደብደቧን ለመበቀል እንደሆነ አስታዉቋል።

ኤሊንኞ ዘንድሮ አቅሙን በእጥፍ አጠናክሮ ሊከሰት እንደሚችል ተመራማሪዎች አስቀድመው እያስጠነቀቁ ነው።

አብዱራሃማን እንደሚሉት ግን ሁለቱ ርዕሰ ብሔሮች ከሁለትዮሽም ግንኙነት በላይ በአፍሪካ ቀንድ እና መካከለኛው ምስራቅ ወቅታዊ ሁነቶች ላይ ተወያይተው የጋራ ግብ እንደሚያስቀምጡ ግልጽ ነው
