Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Saturday, June 6, 2026

4 stories

StockMarket.et·3:00 AM

Ethiopia’s Interbank Money Market Surpasses 3 Trillion Birr in Cumulative Transactions

Ethiopia's Interbank Money Market (IMM) has exceeded 3 trillion birr in cumulative transaction value, marking a major milestone in the...

BBC Amharic·9:26 AM

ፑቲን የዩክሬንን ጦርነት ለማስቆም ከዜሌንስኪ ጋር መገናኘቱ "ፋይዳ" እንደሌለው ተናገሩ

የሩሲያው ፕሬዚደንት ቭላድሚር ፑቲን የዩክሬንን ጦርነት ለማስቆም ከቮሎድሚር ዘሌንስኪ ጋር የመገናኘታቸው ጥቅም እንደማይታያቸው ተናገሩ።

BBC Amharic·7:23 AM

የ2026 ዓለም ዋንጫ የጨዋታዎች እና የውጤት መከታተያ ሰንጠረዥ እዚህ ያግኙ

BBC Amharic·7:22 AM

በድምጻውያን ጉሮሮ ላይ የቆመው ኤአይ የኢትዮጵያን ሙዚቃ መልክ እንዴት ሊለውጠው ይችላል?

በሰው ሰራሽ አስተውሎት (ኤአይ) ተገርበው በአዲስ መልክ የተሠሩ ሙዚቃዎች የዩቲዩብ ገፆችን ወርረዋል። የአንጋፋ እና ተወዳጅ ድምጻውያን የሙዚቃ ሥራዎች አማርኛው በተኮላተፈ የኤአይ አንደበት እየተዘፈኑ ነው። አንዳንዶቹ በመቶ ሺህዎች የሚቆጠሩ ዕይታዎች አሏቸው። የአድማጭን ትኩረት የሳቡም ይመስላሉ። ለመሆኑ የዘመኑ የቴክኖሎጂ ልህቀት በተለይ በሙዚቃው ዘርፍ ምን ያሳጣ፣ ምን ያስገኝ ይሆን? የኢትዮጵያን ሙዚቃስ በምን መልኩ ሊለውጠው ይችላል?

Friday, June 5, 2026

6 stories

BBC Amharic·8:07 PM

በአርሲ የተፈጸመው ጥቃት ምርጫውን የማደናቀፍ አካል ነው - የጠ/ሚኒስትር ጽህፈት ቤት

‎ንጹሐንን እና የሃይማኖት ተቋማትን ዒላማ በማድረግ የተጸሙ ጥቃቶች ዓላማቸው አገሪቱ እንዳትረጋጋ እና ምርጫውን ለማደናቀፍ የተደረገ ዕቅድ ተከታይ ነው ሲል የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጽህፈት ቤት አመለከተ። ‎ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአርሲ ዞን ኦነግ ሸኔ በሰላማዊ ሰዎች እና በሃይማኖት ቦታዎች ላይ ፈጸማቸው ባሏቸው ጥቃቶች ለሞቱ እና ጉዳት ለደረሰባቸው እንዲሁም ንብረታቸው ለወደመባቸው ሰዎች የተሰማቸውን ሐዘን ገልጸዋል።

DW Amharic·8:00 PM

በሆለታው ችሎት ስለተፈጸመው ግድያ በቦታው ከነበሩ የተጎጂ ጠበቃ አንደበት

በችሎቱ ላይ የነበሩት የከሳሽ ጠበቃ ለዶቼ ቬለ ሲናገሩ፤ ተከሳሽ የፍርዱን አፈጻጸም ትዕዘዝ ካደመጡ በኋላ ባለቤታቸውን እና የእለቱን ተረኛ ዳኛ በጥይት ተኩሰው መግደላቸውን ገልጸዋል፡፡

Birr Metrics·6:56 PM

Ministry of Education to Deploy AI‑Powered Assistant for Schools

The Ministry of Education has completed testing of an artificial intelligence‑driven tool officially designated as an AI‑powered teacher assistant. Officials have announced that the Ministry will commence national deployment of the tool to support teaching and learning. Ethiopian teachers currently confront heavy workloads, overcrowded classrooms, and...

DW Amharic·8:00 PM

መንግስት አፋጣኝ ጸጥታን በማስከበር ዘላቂ መረጋጋት እንዲያመጣ ተጠየቀ

መንግስት አፋጣኝ ጸጥታን በማስከበር ዘላቂ መረጋጋት እንዲያመጣ ተጠየቀ

Birr Metrics·2:21 PM

Former Addis Ababa Mayor and Diplomat Ali Abdo Dies

Former Addis Ababa mayor and veteran diplomat Ali Abdo has died, closing a public service career that spanned municipal administration and diplomacy. Ali Abdo served as the 27th mayor of Addis Ababa, leading the Ethiopian capital during a period of urban expansion and administrative transition. He later represented Ethiopia abroad as ambassador to Sudan...

DW Amharic·8:00 PM

የምርጫ ሕግ ጥሰዋል የተባሉ በእሥራት ተቀጡ

በደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በቡርጂ እና ጌዴኦ ዞኖች ምርጫ ሲያጭበረብሩ ተደርሶባቸዋል የተባሉ የምርጫ አስፈጻሚና መራጭ ከስድስት እስከ አሥር ወር በሚደርስ እሥራት ተቀጡ ፡፡

Advertisement
Previous pageNext page