የምርጫ ቅኝት በሰሚት
በይበቃል ጌታሁን በአዲስ አበባ ከተማ በምርጫ ክልል 28 ውስጥ በሚገኙት ጣቢያዎች በሰሚት ኮንዶሚኒየም ምርጫ ጣቢያ ለንደን ፓርክ፣ ጤና ጣቢያ፣ ብሩህ ተስፋ ብርሃን አንድና ንዑስ ጣቢያ፣...

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day
በይበቃል ጌታሁን በአዲስ አበባ ከተማ በምርጫ ክልል 28 ውስጥ በሚገኙት ጣቢያዎች በሰሚት ኮንዶሚኒየም ምርጫ ጣቢያ ለንደን ፓርክ፣ ጤና ጣቢያ፣ ብሩህ ተስፋ ብርሃን አንድና ንዑስ ጣቢያ፣...


በሱራፌል አሸብር በአገር አቀፍ ደረጃ በተካሄደው 7ኛው የኢትዮጵያ ጠቅላላ ምርጫ የሪፖርተር ዘጋቢ በዋና ከተማዋ አዲስ አበባ ተዘዋውሮ የምርጫ ክልል 28፣ የካ አባዶ ሠፈር ልዩ ስሙ...

Ethiopia is set to receive approximately $468 million in additional financing after the International Monetary Fund (IMF) reached a staff-level...

በአዲስ አበባ ከትናንት ንጋት 12 ሰዓት ጀምሮ እስከ እኩለ ሌሊት ድረስ ድምጽ ሲሰጥባቸው ከነበሩ የምርጫ ጣቢያዎች መካከል አምስቱን ዛሬ ማክሰኞ ተመልክተናል።

The Ethiopian Human Rights Commission (EHRC), announced that as of late voting hours on June 1, 2026, no human rights violations had been recorded at polling stations across the country. More than 54 million registered voters participated in Ethiopia’s seventh general election. In its preliminary assessment, the EHRC described the vote as peaceful, orderly,...

ዶቼቬለ በምሥራቅ አማራ በሚገኙ 3,250 የምርጫ ጣቢያዎች በነበረው ሂደት ላይ አስተያየት የጠየቃቸው የምርጫ ቦርድ የቀጠናው አስተባባሪዎች አስተያየት ለመስጠት ፈቃደኛ አልሆኑም።

በምሥራቅ አርሲ ዞን ሁለት ወረዳዎች እሁድ እና ሰኞ ዕለት በተፈጸሙ ጥቃቶች 13 ሰዎች መገደላቸውን እና አንድ ቤተ ክርስቲያን መቃጠሉን ነዋሪዎች እና የአካባቢው የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አገረ ስብከት ምንጮች ለቢቢሲ ተናገሩ። የአካባቢው አገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በጥቃቱ የተገደሉ ሰዎችን ስም ዝርዝር ይፋ ደያረጉ ሲሆን፣ የአካባቢው አስተዳደር ባለሥልጣናት ደግሞ ስለተፈጸመው ጥቃት እና ስለደረሰው ጉዳት መረጃ እንደሌላቸው ለቢቢሲ ገልጸዋል።

«ኢትዮጵያ መረጠች» አለ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በፌስ ቡክ ገፁ-ትናንት።እርግጥ ነዉ ትግራይ ክልል በሙሉ ምርጫ አልነበረም።በአማራ ክልልም በ8 የምርጫ ክልሎች ድምፅ አልተሰጠም።»

The Ethiopian Food and Drug Authority has ordered all hospitals, health centres and speciality facilities to establish dedicated antimicrobial oversight committees, expanding institutional control over antibiotic use under a sweeping new directive aimed at containing drug resistance. The requirement is part of the “Rational Medicine Use Control Directive...
