በአዳማ፣ ቢሾፍቱ እና ሸገር ጊዜያዊ የምርጫ ውጤት
በኦሮሚያ ክልል በአዳማ፣ ቢሾፍቱና ሸገር ከተሞች በየምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ ውጤት ሲለጠፍ ውሏል፡፡

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day
በኦሮሚያ ክልል በአዳማ፣ ቢሾፍቱና ሸገር ከተሞች በየምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ ውጤት ሲለጠፍ ውሏል፡፡

አሜሪካ በአፍሪካ ውስጥ ቪዛ ይሰጥባቸው የነበሩትን ሃምሳ የሚሆኑ ኤምባሲዎቹን በማጠፍ ወደ 20 ሊቀንስ መሆኑ ሲገለጽ፤ አዲስ አበባ የቪዛ ማዕከል ከሚባሉት አንዷ እንደሆነች ተዘገበ። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በአፍሪካ ውስጥ የውጭ ዜጎችን የቪዛ ጥያቄ በመቀበል ምላሽ የሚሰጡ የኤምባሲዎቹን ቁጥር በከፍተኛ መጠን ለመቀነስ ባወጣው ዕቅድ መሠረት ነው የቪዛ ሂደት በተወሰኑ ቦታዎች ብቻ እንዲታይ የወሰነው።

ከ54 ሚሊዮን በላይ መራጮች የተመዘገቡበት የኢትዮጵያ 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ትናንት ግንቦት 24 ቀን 2018 ተካሂዷል..በምርጫ ከሚያሸንፈው አዲስ አመራር ምን ይጠበቃል?


የፌደራል መንግስትና ህወሓትን ከሚያጋጩአቸው ነጥቦች ሌላኛው «ጽምዶ» ነው። ለአጭር ጊዜ ዓላማ የሚደረግ መቀናጆ እንደማለት ነው።


የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዝደንት ከኢዜማ እና ከነፃነትና እኩልነት ፓርቲ ዕጩዎች የሚወዳደሩበት ጎማ 2 የምርጫ ክልልን ጨምሮ በጅማና አጋሮ አካባቢዎች በምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ ውጤት ተለጥፏል።


በሀዋሳ ከተማ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ጊዜያዊ ውጤቶች ዛሬ በየምርጫ ጣቢያዎች ይፋ ተድርገዋል ፡፡

ኢራን ከየካቲት ወር መጨረሻ ጀምሮ በመካከለኛው ምሥራቅ በሚገኙ ስምንት አገራት ውስጥ የሚገኙ ቁልፍ የአሜሪካ ወታደራዊ ማዕከላትን ዒላማ አድርጋ በፈጸመቻቸው ጥቃቶች ዘመናዊ የአየር መከላከያ ሥርዓቶችን፣ በአየር ላይ ነዳጅ የሚሞሉ አውሮፕላኖችን እና ራዳሮችን በመምታት በሚሊዮኖች የሚቆጠር ዶላር ውድመት አድርሳለች። ኢራን በአሜሪካ የጦር ተቋማት ላይ ያደረሰችው ጉዳት ከተነገረው በላይ መሆኑን የቢቢሲ ምርመራ አረጋግጧል።
