የድሬደዋ እና የሐረር ነዋሪዎች ስለ ሰባተኛው የኢትዮጵያ ምርጫ
የድሬደዋ ከተማ እና በሐረሪ ክልል በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እያንዳንዳቸው ሁለት ሁለት መቀመጫዎች አሏቸው።

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day
የድሬደዋ ከተማ እና በሐረሪ ክልል በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እያንዳንዳቸው ሁለት ሁለት መቀመጫዎች አሏቸው።


ነገ ለሚደረገው ሰባተኛው የኢትዮጵያ ጠቅላላ ምርጫ በአዳማ ከተማ ዝግጅቶች መጠናቀቃቸውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ማስተባበሪያ ጽ/ቤቶች አመልክተዋል፡፡

በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ግጭቶች በሚስተዋሉበት ሁኔታ ነገ የሚካሄደው ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ "እምብዛም ፉክክር የማይኖረው" መሆኑት ተቃዋሚ ፖለቲከኞች ሲናገሩ ቆይተዋል። በተለይም በአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች ካሉት ግጭቶች ባሻገር የትግራይ ክልል በምርጫው አለመሳተፍም ሌላው ፖለቲከኞች የሚያነሱት ነጥብ ነው። ቢቢሲን ጨምሮ ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኃን ላይ የተጣለው ክልከላም በተያያዥ ይነሳል።

የሶማሌ ክልል በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ላሉት 23 መቀመጫዎች ገዢው ብልፅግና ፓርቲን ጨምሮ የ12 የፖለቲካ ፓርቲዎች ዕጩዎች እና አራት የግል ተወዳዳሪዎች ለምርጫ ቀርበዋል።





