ምርጫ ባልተካሄደባቸው አካባቢዎች አስቻይ ሁኔታ ስለመኖሩ መረጃዎችን እያሰባሰበ መሆኑን ምርጫ ቦርድ አስታወቀ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. ምርጫ ባላካሄደባቸው አካባቢዎች ምርጫ ለማድረግ፣ አስቻይ ሁኔታ መኖሩን ለማረጋገጥ የሚያስችሉ መረጃዎችን እያሰባሰበ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ሪፖርተር ምርጫ...

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. ምርጫ ባላካሄደባቸው አካባቢዎች ምርጫ ለማድረግ፣ አስቻይ ሁኔታ መኖሩን ለማረጋገጥ የሚያስችሉ መረጃዎችን እያሰባሰበ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ሪፖርተር ምርጫ...

ከ1943 ዓ.ም. ጀምሮ ለ75 ዓመታት በሥራ የዘለቀው የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ለአገር በቀል ተቋራጭች ዕድል እንዲፈጥርና የተሻሉና የበቁ ተዋንያንን እንዲያፈራ ተጠየቀ፡፡ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የቀድሞ የተቋሙ...

- የተሳታፊዎች ትክክለኛ ቁጥር በሚቀጥሉት ሁለት ቀናት ይገለጻል ተብሏል በንዑሰ ቡድን ሥር የተዋቀሩ አሥር ተመካካሪዎች ያጠናቀሩትን ሐሳብ፣ለ50ዎቹ ተመካካሪ የሥራ ቡድን በዛሬው ዕለት ማቅረብ መጀመራቸውን የኢትዮጵያ...

- ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ግድያውን አውግዘዋል በደቡብ ወሎ ሀገረ ስብከት በቦረና ወረዳ በግዮን አባይ ገዳመ አስቄጥስ ቅድስት አርሴማ አቡነ አረጋዊና ቅዱስ ቂርቆስ የአባቶችና የእናቶች...

በአማራ ክልል 4.1 ሚሊዮን እማወራዎችና አባወራዎችን ጨምሮ በአጠቃላይ 17.7 ሚሊዮን ሰዎች የጤና መድህን አባል በመሆን የህክምና አገልግሎት ያገኛሉ።

የኢትዮጵያ ፖሊስ ባለፈው ሣምንት “አደገኛ” ያላቸው 17 የሰዎች አዘዋዋሪዎች በቁጥጥር ሥር ማዋሉን አስታውቆ ነበር።

ጋዜጠኛ በልሁ ተረፈና አዲስዓለም ሓድጉ በኢትዮጵያ ራዲዮ ከሦስት አስርት ዓመታት በላይ አገልግለዋል።

በምጣኔ ሐብቱ በኩልም የጀርመንና የናጄሪያ፣ የጀርመንና አጠቃላይ የአፍሪቃ የንግድ ልዉዉጥ መጠናከሩ ጠቃሚ መሆኑን የጀርመኑ ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር በድጋሚ አረጋግጠዋል።

The country’s young capital market is expanding its institutional foundations, but industry leaders say a shortage of skilled local professionals remains a critical challenge as the country moves towards a more developed securities market. Thirty-seven finance professionals have completed internationally recognised capital market and investment...

MESOB (Modern Ethiopian Service for Organised Benefits), one of the government’s most ambitious arms to reshape how citizens interact with the state, has reached the point where every grand promise meets its first real test. Born out of Prime Minister Abiy Ahmed’s push to modernise public service delivery, MESOB emerged as an attempt to rewire...
