Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Thursday, September 10, 2026

10 stories

DW Amharic·9:01 PM

በኬንያ በአነስተኛ ንግድ የተሰማሩ ኢትዮጵያውያን ስጋት

በጃሙሪ የአካባቢው አነስተኛ ንግዶች ከማክሰኞ ጀምሮ ስራ ጀምረዋል። ይሁንና የኬንያ መንግሥት የውጭ ዜጎች የመኖሪያ የንግድ ፈቃድና መታወቂያም እንዲያሟሉ የሦስት ወራት ጊዜ ሰጥቷል።

BBC Amharic·6:32 PM

ከ600 በላይ እስረኞች በይቅርታ ሲለቀቁ 28 ይቅርታ ባለመጠየቃቸው ሳይፈቱ ቀሩ

ከአማራ እና ከኦሮሚያ ክልሎች በከባድ ወንጀሎች ተከስሰው በፌደራል መንግሥቱ በእስር ላይ ይገኙ የነበሩ ከስድስት መቶ በላይ ሰዎች በይቅርታ መፈታታቸውን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ። በተመሳሳይ ክስ ለዓመታት በእስር ላይ የቆዩ ነገር ግን ይቅርታ ለመጠየቅ ፈቃደኛ ያልሆኑ 28 እስረኞች ደግሞ ሳይፈቱ ቀርተዋል።

DW Amharic·9:01 PM

ግጭት ያጠላበት የአዲስ ዓመት አከባበር በአማራ ክልል

አዲስ ዓመት በመምጣቱ ደስ ይለዋል። ያው ዙሪያውን ያሉ ስጋቶች ደግሞ ሁልጊዜም ሀሳባችን ስጋት ነው ያለው አሁን። ሀሳብ አለ በጣም፣ ስጋትም ነው።

BBC Amharic·3:38 PM

ኮሚሽኑ ትግራይን የሚመለከቱ አጀንዳዎችን የሚያቀርበው ለፌዴራል መንግሥቱ መሆኑን ገለፀ

ከአራት ዓመታት በላይ ወሳኝ ሀገራዊ ጉዳዮችን በማሰባሰብ ከአንድ ወር በላይ ምክክር ያደረገው ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ውጤቱን ለሚመለከታቸው አካላት እንዲሁም ትግራይን የሚመለከቱ አጀንዳዎችን ለፌደራል መንግሥቱ እንደሚያርብ አስታወቀ። በዚህም አራት ሺህ የሚሆኑ ተመካካሪዎች የተሳተፉበትን ኮሚሽኑ የሀገራዊ ምክክር ውጤት የሆነውን የመጨረሻውን ምክረ-ሃሳብ ከመስከረም 10 በፊት ለመንግሥት እንደሚያቀርብ አመልክቷል።

DW Amharic·9:01 PM

በላሎ አሳቢ ወረዳ ጥቃት ከተፈጸባቸው ተሽከርካሪዎች መካከል 4ቱ መውደማቸው መነገሩ

በአካባቢው የሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች ከተሽከርካሪዎቹ መካከል አራቱን ሲያቃጥሉ የጸጥታ ሐይል በቶሎ በመድረሱ ሌሎች መትረፋቸውን ነዋሪዎች ጠቁመዋል፡፡

BBC Amharic·12:50 PM

ከ325 ሺህ ብር በላይ የሚያስወጣው አዲሱ የአይፎን ስልክ ምን ይዟል?

DW Amharic·9:01 PM

«የግል ፍላጎቶችን በሕዝብና መንግሥት ላይ የመጫን ሥልጣን አልተሰጠንም »- ምክክር ኮሚሽን

"ከመስከረም 10 በፊት ምክክሩን ለሚመለከታቸው እናደርሳለን ብለን እየሠራን ነው ያለነው።"

BBC Amharic·12:47 PM

አሥመራ፡ በውሃ እጥረት የምትሰቃየው ከተማ

"ትንሿ ሮም" በመባል የምትታወቀው አሥመራ አሁን መልክዓ ምድሯ ተለውጦ፣ ነዋሪዎቿ በከባድ የውሃ እጥረት የሚንገላቱባት ሆናለች። የከተማዋ ጎዳናዎች በቢጫና ሰማያዊ የውሃ ጄሪካኖች እንዲሁም ውሃ በሚያመላልሱ በእጅ የሚገፉ ጋሪዎች ተሞልተዋል። ነዋሪዎችን እያማረረ ያለው የውሃ እጥረት መንስዔው ምንድን ነው? መፍትሔስ ለምን አላገኘም?

DW Amharic·8:01 PM

እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሳችሁ! በ 2018 ስንቱን አሳካችሁ? ስንቱ በይደር ተቀመጠ?

የጎመን ምንቸት ዉጣ፤ የገንፎ ምንቸት ግባ ይባላል የል በኢትዮጵያዉያን ባህል? በክረምት ወራት እህል አልቆ ለምርት የደረሰ ባለመኖሩ፤ የጎመን ወጥ፤ ማብቃቱን ማሳያ ነዉ የጎመን ድስት።

BBC Amharic·11:40 AM

የአማካይ ዘመን ምርጫን ሪፐብሊካኖች ካሸነፉ እያንዳንዱ አዋቂ አሜሪካዊ 5,000 ዶላር እንደሚያገኝ ትራምፕ ተናገሩ

Advertisement
Previous pageNext page